Fana: At a Speed of Life!

መቀሌ ኵሃ አካባቢ የሚገኘው የልዩ ኃይል ፖሊስ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ኃይል ተመታ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ መቀሌ ኵሃ አካባቢ የሚገኘው የልዩ ኃይል ፖሊስ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ኃይል ተመቷል፡፡ ይህ ተቋም በአሁኑ ወቅት በርካታ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች እየሰለጠኑበት ያለ ተቋም መሆኑን ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…

የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 478 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 478 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉንም በጤና ሚኒስቴር በኩል ማድረጉ ታውቋል፡፡ ድጋፉ ተንቀሳቃሽ ኤክስሬይ ማሽን፣ አልትራሳውንድ፣ የሆስፒታል አልጋዎች እና ሌሎች የህክምና…

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር አላስታር ማክፋይል ጋር በተለያዩ አገራዊ የልማት ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በተለይም በአሁኑ ወቅት መንግስት በከተሞች የሚታየውን የሥራ…

የደባርቅና አካባቢው ተወላጆች “አብሮ አደግ” ማኅበር ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የደባርቅና አካባቢው ተወላጆች "አብሮ አደግ" ማኅበር በአሸባሪው ትህነግ ተፈናቅለው በደባርቅ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡ ማኅበሩ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የደባርቅና አካባቢው ተወላጅ አባላቱ በሰበሰበው 104 ሺህ…

ባንኩ ለቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ያዘጋጀውን ሽልማት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ስራ ላይ ባዋለው የአርሶ አደሮች የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆኑ አርሶ አደሮች ለመጀመሪያ ዙር ያዘጋጀውን ሽልማት ለባለ እድለኞች አበርክቷል። ባንኩ የቁጠባ ሂሳቡን…

ናይጄሪያ ዲጂታል ግብይትን በመጠቀም የመጀመሪያዋ አፍሪካዊ ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ናይጄሪያ ዲጂታል ግብይትን በመጠቀም የመጀመሪያዋ አፍሪካዊ ሀገር መሆኗ ተገለፀ፡፡   የናይጄሪያ ማዕከላዊ ባንክ የግብይት ወጪዎችን ለመቀነስ እና የፋይናንስ ሥርዓቱን ለማዘመን እና ለማሳደግ የዲጂታል ገንዘብ ግብይት ስርአትን መቀላቀሉን…

የናይጀሪያ ኮሌጅ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ ጉምሩክ ሰራተኞች ማሰልጠኛ ኮሌጅ ከፍተኛ አመራሮች እና ተማሪዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የጉምሩክ ኮሚሽን የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው። የልዑካን ቡድኑን የኮሚሽኑ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል…

በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ዎዳ የብረት ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እንዲሁም የሚመለካታቸው አካላት ዎዳ የብረት ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡ ከጉብኝቱም በኋላ ሃላፊዎቹ ከፋብሪካው አመራሮች ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን÷ በምርት ሂደት…

ለተፈናቀሉ ወገኖች ከምእራብ ጎንደር ዞን ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት አልባሳት መሰብሰቡን የምዕራብ ጎንደር ዞን የሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኃይል በግፍ ተፈናቅለው በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ወገኖች መላው…

አራተኛው የቻይና የንግድ ትርኢት ለኢትዮጵያ ቡና ግብይት ሰፊ እድል ይዞ መጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አራተኛው ዙር የቻይና የውጭ ንግድ ትርኢት ለኢትዮጵያ የቡና ግብይት ሰፊ እድል ይዞ መምጣቱ ተነገረ። በኢትዮጵያ ትልቁ የቡና አምራችና ላኪ ቅርንጫንፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ እስራኤል ደገፋ ከሺንዋ ጋር በነበራቸው ቆይታ ድርጅታቸው በትርኢቱ በመሳተፍ…