ተገጣጣሚ ቤቶች በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያግዛሉ – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተገጣጣሚ ቤት የፈጠራ ቴክኖሎጂ ስራን ጎብኝተዋል፡፡
ቴክኖሎጂው በመዲናዋ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያግዝ መሆኑን…