የሀገር ውስጥ ዜና ቡና ባንክ ለመምህራን እና ለጤና ባለሞያዎች ያዘጋጀውን የሎተሪ እጣ አወጣ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው መምህራንን እና የጤና ባለሞያዎችን ተሳታፊ ያደረገው የሎተሪ እጣ መስከረም 11 ቀን 2014 ዓ.ም በብሄራዊ ሎተሪ በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት በይፋ ወጥቷል፡፡ ይህ የሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጂንካ ከተማ የተገነባው የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ታወር ተመረቀ Feven Bishaw Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 11፣2024 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ የተገነባው የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ታወር ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የታወሩ መገንባት በጂንካ አየር ማረፊያ አማካይነት የሚሰጠውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክስቲያን አስታወቀች Meseret Awoke Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የመስቀል በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክስቲያን አስታወቀች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከፊታችን ለሚከበረው የመስቀል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከወዲሁ የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ448 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 448 ሺህ 550 የአሜሪካ ዶላር ተያዘ። ቢራ በመጫን መነሻውን ከአማራ ክልል ደብረብርሃን ከተማ ያደረገው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3-26981 ኢት.ተሳቢ የጭነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንዱስትሪያል ፓርኩ 114 ሚሊየን ዶላር ገቢ አገኘ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለውጭ ገበያ ከላካቸው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል 114 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ አገኘ። የፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍጹም ከተማ ፥ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የ2013 ዓ.ም…
ፋና ስብስብ በህንድ መንገድን ወደ መማሪያ ክፍል የቀየረዉ መምህር Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ተከትሎ ተስተጓጉሎ የነበረዉን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስቀጠል በመንግስት የሚተዳደሩ እና በገጠር አካባቢዎች ያሉ ትምህርት ቤቶች ተግዳሮት ገጥሟቸዋል። ሆኖም የመማር ማስተማር ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የታላቁ የህዳሴ ግድብን ጎብኙ Feven Bishaw Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምድር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከፍተኛ የመንግስት የሰራ ሃላፊዎች እና የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች የታላቁ የህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅማ ዞን የመንግስት ሠራተኞች እና ወጣቶች የ “ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ መንግስት” ንቅናቄ ተቀላቀሉ Alemayehu Geremew Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዞን መንግስት ሠራተኞች እና ወጣቶች “ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ መንግስት” በሚል በተዘጋጀው ንቅናቄ ላይ ተሳታፊ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በፊርማ ማኖር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የመንግስት ሠራተኞች፣ ወጣቶች እና ባለድርሻ አካላት በተዘጋጀው ወረቀት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሰብዓዊ መብት ሰበብ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት መቆጠብ ይገባል ሲሉ ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 13 ሀገራት ጥሪ አቀረቡ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 11 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰብዓዊ መብቶች ይከበሩ ዘንድ ሁሉም ተዋናዮች ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ያለምንም አድልዎ ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው ሲሉ ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 13 ሀገራት ጥሪ አቀረቡ። በተጨማሪም ሰብዓዊ መብቶችን እንደሰበብ በመጠቀም በሉዓላዊ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሀብት ልማት ሴክተር አመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የሴክተር ጉባኤ በአርባምንጭ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። በጉባኤው የ2013 በጀት አመት አፈጻጸም ግምገማና የዕውቅናና ማበረታቻ ስነ ስርዓት ፣የመንግስት አገልግሎት ዘርፍ ፍኖተ ካርታ የቀጣይ…