Fana: At a Speed of Life!

የዜጎች ሕይወት እንዲሻሻል እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች የተሻለ ሕይወት እንዲኖሩና ገቢያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ቁጠባ ወሳኝ የሕይወት መርህ እንዲሆን እንሰራለን ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ3ኛ ጊዜ ያዘጋጀውና ለ45…

የደጀንነት ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – የደሴ ከተማ ነጋዴዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ ኃይሎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ላይ በመውሰድ ላይ ያሉትን እርምጃ በመደገፍ ደጀንነታቸውን አጠናክረው መቀጠላቸውን የደሴ ከተማ ነጋዴዎች አስታወቁ፡፡ ነጋዴዎቹ ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ የሀገር ህልውና ለማስጠበቅ…

በሶማሌ ክልል የወተት ልማት እሴት ሰንሰለት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን የሚተገበረው የወተት ልማት እሴት ሰንሰለት ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ተደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ አለም አቀፉ የሠራተኞች ድርጅት ከቪ ኤስ ኤፍ ድርጅት ጋር በመተባበር የሚጀመር ሲሆን÷ በፋፈን ቀብሪበያህ እና ጅግጅጋ…

የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማህበራዊ ገጽ መጠለፉን ተቋሙ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የፌስቡክ ገጹ መጠለፉን አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንደተመላከተው÷ የፌስቡክ ገጹ ከተቋሙ ቁጥጥር ውጭ ሆኗል፡፡ በመሆኑም…

የኢትዮጵያ መንግስት በሱዳን መረጋጋት እንዲፈጠር ለሁሉም ወገኖች ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት በካርቱም ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በሱዳን እየተከናወኑ ያሉ ክስተቶችን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የገለጸው…

የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የሰራዊት አባላት ለተማሪዎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምት ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚኖሩ ተማሪዎች የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የሰራዊት አባላት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ኮሎኔል ቢረሳው ሽፈራው ÷ ሰራዊቱ ግዳጁን በሚወጣበት…

አዲሱ የሀረሪ ክልል መንግስት የህዝብን ጥያቄን በመመለስ አደራውን መወጣት ይገባዋል – የክልሉ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተመሰረተው አዲሱ መንግስት የህዝቡን ጥያቄ መመለስ የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን የመረጠውን ህዝብ አደራ መወጣት ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት በተለይ ለህዝብ…

ከ18 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የመስኖ ግንባታና ማስፋፊያ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአርሶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ከ18 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የአነስተኛ መስኖ ግንባታና ማስፋፊያ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ግንቦት 2012 ዓ.ም በ7 ሚሊየን 1መቶ 46 ሺህ ብር…

የሱዳንን የሽግግር መንግስት ህጋዊ መሰረት ለመናድ የሚደረግ ማናቸውንም ሙከራ እናወግዛለን-ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን አሁን ላይ በተፈጠረው ሁኔታ የሀገሪቱን የሽሽግር መንግስት ህጋዊ መሰረት ለመናድ የሚደረግ ማናችውንም ሙከራ በጥብቅ እንደሚያወግዝ የምሥራቅ አፍረካ በይነ መንግስታት የልማት ድርጅት (ኢጋድ) ገልጿል።   የኢጋድ ዋና…

ሚኒስቴሩ በመቶ ቀናት 108 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በ100 ቀናት ውስጥ በሚከናወኑ ስራዎች ዕቅድ ዙሪያ ውይይት በማድረግ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል፡፡ በዚህም በ100 ቀናት ውስጥ 108 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ የታቀደ ሲሆን÷እቅዱን…