የሀገር ውስጥ ዜና ካፍ ያስተላለፈው ውሳኔ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ግምት ውስጥ ያላስገባ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካፍ በባህርዳር ስታዲየም ያስተላለፈው ውሳኔ ወቅቱን ያልጠበቀ እና እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ግምት ውስጥ ያላስገባ ነው ሲል የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ ካፍ ለእገዳው በምክንያትነት ካነሳቸው አስተያየቶች መካከል÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ታዋቂ ድምጻውያን በሁርሶ ኮንቲንጀንት ወታደራዊ ማሰልጠኛ የኪነጥበብ ሥራዎቻቸውን አቀረቡ Melaku Gedif Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን ታዋቂ አርቲስቶች በራሳቸው ተነሳሽነት "ቅድሚያ ለእናት ሀገር" በሚል መሪ ቃል በሁርሶ ኮንቲንጀንት ወታደራዊ ማስልጠኛ ለ4ኛ ዙር ምልምል ወታደሮች የኪነጥበብ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል። በሰላም ማስከበር ተልዕኮ የሁርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ኅብረት ሰብዓዊ ድጋፎችን በማደናቀፍ ሕወሓትን ተጠያቂ ማድረግ አለበት – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ሃንጋሪ፣ ጣልያን፣ ኔዘርላንድ፣ ፖርቹጋል፣ ሮማንያ፣ ስዊድን እና ስሎቫኪያ አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ በሰሜን ኢትዮጵያ ስላለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ እንዳሳሰበው የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ Meseret Demissu Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን አሁን ላይ የተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ በእጅጉ እንዳሳሰበው የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሀመት፥ በሱዳን ያለው አሁናዊ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሚያሳየው የጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀማዶክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎህ የቤቶች ባንክ በይፋ ስራ ጀመረ Meseret Demissu Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የባንኮች ታሪክ በሚሰጠው አገልግሎት የመጀመሪያ የሆነዉን ጎህ የቤቶች ባንክን በይፋ ስራ አስጀመሩ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዝደንት ፒተር ማውረር አዲስ አበባ ገቡ Meseret Demissu Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማውረር በኢትዮጵያ የሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቆይታቸው ከኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አመራሮች…
ስፓርት የቤጂንግ ማራቶን በኮቪድ-19 ዴልታ ቫይረስ ስርጭት ሳቢያ ተራዘመ Melaku Gedif Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤጂንግ ማራቶን ውድድር የኮቪድ-19 ዴልታ ቫይረስ ስርጭት በሀገሪቱ በፈጠረው ስጋት ምክንያትለሌላ ጊዜ መራዘሙን የውድድሩ አዘጋጆች አስታውቀዋል፡፡ ቻይና ኮቪድ-19 በሀገሪቱ ለሚካሄደው ማራቶን ውድድሩ ስጋት እንዳይሆን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ በአባቶቹ መስዋዕትነት የተረከባትን ሀገር በክብር ለቀጣይ ትውልድ ማስረከብ አለበት – የኦሮሚያ ክልል ወጣት አደረጃጀቶች Feven Bishaw Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ በአባቶቹን መስዋዕትነት የተረከባትን ሀገር በክብር እና በብልጽግና ለቀጣይ ትውልድ ማስረከብ አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ወጣት አደረጃጀቶች ተናገሩ፡፡ የኦሮሚያ ወጣቶት አደረጃጀቶች ፣የወጣቶች ፌዴሬሽን እና የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የኦሞ ተፋሰስ የስትራቴጂክ ዕቅድ ፕሮጀክት” የባላድርሻ አካላት ምክክር እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው "የኦሞ ተፋሰስ የስትራቴጂክ ዕቅድ ፕሮጀክት" የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ጌትፋም ሆቴል እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች በቀጠናው ተሰማርቶ የሚገኘውን ሰራዊት የሚደግፍና በዞኑ የሚገኘውን አጥፊ ቡድን ደግሞ የሚያወግዝ ሰልፍ አካሂደዋል። የመተከል ዞንን ሰላም ለመመለስ ተሰማሮቶ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ፣…