Fana: At a Speed of Life!

በሸባሪው ቡድን የጤና አገልግሎት በተቋረጠበት ጤና ኬላ ባለሙያዎች የህክምና ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣መስከረም 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግልና ከመንግስት የጤና ተቋማት የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ድሬ ሮቃ ቀበሌ በመገኘት የህክምና ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከአሸባሪው የህወሓት ቡድን በአካባቢዉ ያለዉን የኮምቦልቲ ጤና ኬላን ከጥቅም ውጪ አድርጎት…

12 ቋንቋዎችን አቀላጥፎ የሚናገረው የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኒቭርስቲ ቆይታው ተጨማሪ 6 ቋንቋዎችን አቀላጥፎ በመናገሩ በዩንቨርስቲው እንዲቀጠር እና 2ተኛ ዲግሪ እንዲማር እድል ተሰጥቶታል፡፡ አደም ከድር በሶሾሎጂ የተመረቀ ሲሆን አፋን ኦሮሞ፣ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ አረብኛ፣ ሱዳንኛ፣…

በአራት አቅጣጫ የገባው የጠላት ሀይል አብዛኛው ተደምስሷል – የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽንፋ በኩል በአራት አቅጣጫ የገባው የጠላት ሀይል አብዛኛው መደምሰሱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለፋን ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናገሩ፡፡ በሱዳን በተለያዩ የማሰልጠኛ ተቋማት የሰለጠኑ 1 ሺህ 200…

በአሸባሪው ህወሓት ቡድን “ቁርአንና ኪታቦቻችን ዝናብ ላይ ተጥለዋል” – የኮምቤ መስጅድ ኢማም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሀት ቡድን "ቁርአንና ኪታቦቻችን ዝናብ ላይ ተጥለዋል ምንጣፎቻችን ተዘርፈዋል ሲሉ ሸህ አህመድ ሲራጅ የኮምቤ መስጅድ ኢማም ተናገሩ፡፡ በሰሜን ወሎ በሚሌ ወንዝ አድርጎ ወደ ወረባቦ ወረዳ ገብቶ የነበረው የአሸባሪው…

በቀመጫቸውን ጅቡቲ ያደረጉ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቄራ ለመገንባት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ መቀመጫቸውን ጅቡቲ ያደረጉ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቄራ ለመገንባት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። ባለሀብቶቹ በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የኢንቨስትመንት ጉብኝትያደረጉ ሲሆን፥…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የአሜሪካ ኮንግረስ ልዑክን በጽ/ቤታቸው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒሰትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ካረን ባስ የሚመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሚኒስትሯ ቢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ከምንጩ ለመስማትና ለመረዳት በመምጣታቸው አመስግነው የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ዘመቻን በይፋ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደራስያን የዜጎችን አንድነት የሚያጠናክሩ ስራዎችን በማበርከት ለኢትዮጵያ ህልውና መጠበቅ የበኩላቸውን ሚና መውጣት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ገለጸ፡፡ የማህበሩ አባላት "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ…

ኢትዮጵያውያን ከቁርሳቸው ቀንሰው ለተፈናቃዮች ሊደርሱላቸው ይገባል-ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ከቁርሳቸው ቀንሰው ለተፈናቃዮች ሊደርሱላቸው እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ አመራርና አባላት የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት ንቅናቄ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ አመራርና አባላት የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት ንቅናቄ ላይ በመሳተፍ የኢትዮጵያን እውነታ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ላይ መሳተፋቸው ተገለፀ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ጁንታ ቡድን…

ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ማዳበሪያ ለማምረት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ መንግስት ኩባንያ በአመት 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ቶን ማዳበሪያ ለማምረት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን በኢፌዴሪ የፋይናንስ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ እና ኦሲፒ ኩባንያ ናቸው ፡፡ በድሬደዋ…