የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የኮንግረስ አባል ካረን ባስ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የኮንግረስ አባል እና የካሊፎርኒያ ግዛት ተወካይ ካረን ባስ ጋር በሁለትዮሽ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን እየተወያዩ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን በደብረ ብርሃ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታዎች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የህልውና ዘመቻው በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቅ የምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆኑም በመድረኩ ተገልጿል። በምክክር መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመራቂዎች በሚሰማሩበት ሙያ በታማኝነትና በቅንነት ለሀገራቸው ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎች በዩኒቨርሲቲዉ ያገኙትን እዉቀት ወደ ፈጠራና የስራ እድሎች በመቀየር ለሌሎችም ጭምር መለወጥ ማመቻቸት እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፋ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ገለፁ፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክትል አፈ ጉባኤ ሽታዬ ምናለ የሚመራ ልኡክ ኮምቦልቻ ገባ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል አፈ ጉባኤ ሽታዬ ምናለ የተመራ የሴት ሚኒስትሮችን ያካተተ ልዑክ ኮምቦልቻ ገብቷል፡፡ ምክትል አፈ ጉባኤ ሽታዬ ምናለ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው ፣ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፍ የፅዳት ቀን በመዲናዋ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ንፁህና ፅዱ ትምህርት ቤት ለትውልድ "በሚል መሪ ቃል የዓለም አቀፍ የፅዳት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተካሄደ፡፡ የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የጽዳት ዘመቻ መርሐግብር በትምህርት ቤቶች መካሄዱ÷ ተማሪዎች በኮቪድ-19…
የሀገር ውስጥ ዜና 14 ሺህ የክላሽ ጥይት ተያዘ Tibebu Kebede Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ደሴ በማድረግ ባህርዳር ከተማ ላይ 14 ሺህ የክላሽ ጥይት በቁጥጥር ዋለ። በዛሬው ዕለት ከምሽቱ 3:30 ሰዓት መነሻውን ደሴ በማድረግ በመካነሰላም መርጦ ለማሪያም ሞጣ ባ/ዳር መስመር የታርጋ ቁጥር ኮድ3 አአ 59582…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገሪቱ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የሚጠጋ ተጨማሪ ስንዴ ይመረታል -ግብርና ሚኒስቴር Feven Bishaw Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገባውን የስንዴ ምርት ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የሚጠጋ ተጨማሪ ስንዴ ለማምረት እንደሚሰራ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2013 የግብርና ሥራ አፈፃፀምና የተያዘው የስራ ዘመን አቅጣጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከያዎችን በአግባቡ ሊተገብር ይገባል-የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ Feven Bishaw Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ -19 ወረርሽኝ እንደ አዲስ በመቀስቀሱ ህብረተሰቡና የትምህርት ተቋማት የመከላከያ መንገዶችን በአግባቡ እንዲተገብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ አሳሰበ። በተያዘው ሳምንት ብቻ በኮሮና ቫይረስ የአምስት ሰዎች ህይወት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ከ271 ሺህ ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት 271 ሺህ 200 ዶዝ አስትራዜኒካ የኮቪድ-19 ክትባትና 900 ሺህ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ፡፡ በኢትዮጵያ የጀርመን ምክትል አምባሳደር ሄይኮ ኒሽኬ ክትባቱን ለጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና በህግ ትምህርት ክፍል ያስተማራቸውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል Feven Bishaw Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና በህግ ትምህርት ክፍል ሲያስተምራቸው የቆየውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በህክምና ዶክሬት እና በሌሎች የህክምና ዘርፍ በመጀመሪያ ድግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነው በነገው ዕለት የሚያስመርቀው፡፡…