አዲሱ ዴልታ ‘ፕላስ’ የኮቪድ-19 ዝርያ በከፍተኛ ፍጥነት የመዛመት አቅም አለው-ጥናት
አዲስ አበባ፣ጥቅምት13፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አዲሱ ዴልታ 'ፕላስ' የተሰኘው የኮቪድ-19 ዝርያ በከፍተኛ ፍጥነት የመዛመትአቅም እንዳለው ጥናት አመላክቷል፡፡
በብሪታኒያ የሚገኙ ተመራማሪዎች በአዲስ መልክ እራሱን የቀየረው ዴልታ 'ፕላስ' የኮሮረና ቫይረስ ዝርያ ከሌሎቹ በፈጠነ መንገድ ከሰዎች…