የሀገር ውስጥ ዜና በየትኛውም መልኩ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባን ሀይል ኢትዮጵያ አትታገሰም – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ76 ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በኒዮርክ ንግግር አደረጉ፡፡ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርሆች የጋራ ተጠቃሚነት እና በሀገራት ሉዐላዊነት ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሽን ማርያም ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – ፌዴራል ፖሊስ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሽን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጌያለሁ ሲል ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። መስከረም 21፣ 2014 ዓ.ም በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የሚከበረው የግሸን ማርያም ዓመታዊ ክብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማችን ነዋሪዎች እና መላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ መልዕክት አስተላለፈዋል። በአሉ የሰላም፣ የአብሮነት እና የፍቅር ይሁንለችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የሩስያ ትብብር ወደ ላቀ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው – አምባሳደር ዩቭጋኒ ቴራኺን Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሩስያ ዘርፈ ብዙ ትብብር ወደ ላቀ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ዩቭጋኒ ቴራኺን ተናገሩ፡፡ ሩስያ እና ኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች የደረሱባቸውን ስምምነቶች ወደ ተግባር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያዩ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ሬቤካ ጋራንግ ጋር ኒውዮርክ ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል። በተመሳሳይ ከሴራሊዮን የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወረኢሉ ከተማ ነዋሪዎች 22 ጣቃ አልባሳት ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወረኢሉ ከተማ ነዋሪዎች ከ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ አልባሳትን ለተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። የከተማው ነዋሪወች እና የንግዱ ማህበረሰብ በእያንዳንዳቸው በማሠባሠብ 22 ጣቃ አልባሳትን ነው ለደቡበ ወሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደመራ በዓል ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን አቀፍ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች Meseret Demissu Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በነገው አሰለት የሚከበረው የመሰቀል ደመራ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ ይውል ዘንድ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን አቀፍ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ አቶ ገዛሊ አባሲመልን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ Meseret Demissu Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጨፌ ኦሮሚያ አቶ ገዛሊ አባሲመልን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ፣አቶ ጉዮ ዋሪዮን ደግሞ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል። በሌላ በኩል አቶ ተፈሪ ወንዳፈራሁ የክልሉ ዋና ኦዲተር እና አቶ ቶለሳ አቦማ ምክትል ኦዲተር አድርጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ውጤታማ የሥራ አፈፃፀም ላላቸው የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ Meseret Demissu Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ህብረት የሰው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ እና ውጤታማ የሥራ አፈፃፀም ላላቸው የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ፡፡ የዋና መምሪያው ኃላፊ ሜ/ጄ ሀጫሉ ሸለመ ለአባላቱ ማዕረግ ካለበሱ በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሓት የሽብር ቡድን በግፍ ለተረሸኑ መታሰቢያ እና ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጋይንት እና አካባቢው የህውሓት የሽብር ቡድን በግፍ ለተረሸኑ እና ሀገራችን አናስደፍርም ብለው አንገት ለአንገት ተናንቀው ህይወታቸው ላጡ ቤተሰቦች በውጭ ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፉ ለተሰው፣ ለቆሰሉ እና…