የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ዋለ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ውሏል፡፡ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይም በዓሉ የተከበረ ሲሆን÷ በክብረ በዓሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተለያዩ ግዳጅ ላይ ተሰማርተው ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝተው በተለያዩ ግዳጅ ላይ ተሰማርተው ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጉበኙ Feven Bishaw Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተለያዩ ፋብሪካዎችን የስራ እንቅስቃሴ መመልከታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…
ስፓርት በበርሊን የሴቶች ማራቶን አትሌት ጎይቲቶም ገብረስላሴ አሸነፈች Tibebu Kebede Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን ማራቶት አትሌት ጎይቲቶም ገብረሥላሴ 2:20.09 በሆነ ሰዓት በመግባት አሸንፋለች። ህይወት ገብረኪዳን 2:21.23 ሰዓት ሁለተኛ እንዲሁም ሄለን ቶላ 2:23.05 ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ እድገት ተሰጠ Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ እድገት መሰጠቱ ተገለፀ፡፡ የዕዙ ዋና አዛዥ ተወካይ ኮ/ል ሲሳይ ታደሰ ÷ ዕዙ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠና ሁሉ ሽብርተኛውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ የሠላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፍቃድ ሰልጣኞች ፅዳት አከናወኑ Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ የመስቀል እና የደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሠላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፍቃድ ሰልጣኞች የከተማ ፅዳት አከናውነዋል። በጅማ ከተማ ሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ አስተባባሪነት በተከናወነው የፅዳት ዘመቻ ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑ…
Uncategorized አትሌት ጉዬ አዶላ በበርሊን ማራቶን አሸነፈ Tibebu Kebede Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዬ አዶላ በጀርመን በተካሄደው የቢኤምደብልዩ በርሊን ማራቶን አንደኛ በመግባት አሸንፏል። 2:05:44 የገባበት ሰዓት ሲሆን ኬንያዊው አትሌት ቤትዌል ዬጎን ሁለተኛ፣ በውድድሩ ተጠባቂ የነበረው አትሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ Tibebu Kebede Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። የኤጀርሳ ለፎ ወረዳ ትራፊክ ፖሊስ ተቆጣጣሪ ዋና ሳጂን ፍቃዱ ሙሉጌታ ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ሴት አደረጃጀቶች ለጸጥታ ኃይሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ሴት አደረጃጀቶች አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለሚፋለሙ የጸጥታ ኃይሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግስት ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ እና የአማራ ብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍቅር ያሸንፋል ማሕበር አባላት የመስቀል አደባባይን አጸዱ Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ በዓል ዝግጅት እየተደረገ በሚገኝበት የመስቀል አደባባይ የ“ፍቅር ያሸንፋል ማሕበር” አባላት ተገኝተው ቦታውን በማጽዳት አጋርነታቸውን በሥራ አሳይተዋል። የማሕበሩ መስራችና ፕሬዚዳንት ሚስባሕ ከድር አባላቱን ይዞ የተገኘው ለረዥም ዓመታት…