Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የመስቀል በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው። በበዓሉ አከባበር ስነ ስርዓት ላይ የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ህሩያን እስጢፋኖስ ጥፍጤን ጨምሮ በርካታ ምዕመናን…

በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የደመራ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ – የአዲስ አበባ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የደመራ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ለፕሮግራሙ ስኬታማነት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ለተወጡ በሙሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ በፀጥታ አካላት ስም ምስጋናውን…

አቶ አገኘሁ ተሻገር የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸው የመስቀል ደመራ በዓልን ሁሌም የምናከብረው የመከራ ዘመን አልፎ የዕረፍትና የሰላም…

ጠ/ሚ ዐቢይ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ÷የመስቀል ደመራ በዓልን በደማቅ ሁኔታ ለምታከብሩ ሁሉ መልካም ምኞቴ ይድረስ…

የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ እሴት በመጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ማሰተላለፍ ይገባል – ዶ/ር ሂሩት ካሳው

አዲስ አበባ፣መስከረም 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከአባቶቻችን የተረከብነውን የመስቀል በዓልም ሃይማኖታዊ እሴቱን በመጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ማሰተላለፍ እንደሚገባ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሰዉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት በአዲስ አበባ መሰቀል አደባባይ…

የኢትዮጵያ እውነት እንደ ደመራው ብርሃን መድመቁ አይቀሬ ነው-ም/ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራችንን እውነት ሊጋርዱና ሊያጠለሹ የሚሞክሩ የውስጥና የውጭ ሃይሎች ሙከራ ቢያደርጉም የኢትዮጵያ እውነት እንደ ደመራው ብርሃን መድመቁ አይቀሬ ነው ሲሉ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤መስከረም 16፤ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብህራህማን ጃይሻንካር ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው በታላቁ የህዳሴ ግድብ እና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ሲሆን÷ የጋራ ጠቀሜታ ባላቸው…

በዓለም ላይ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እንዲሰፍን ጠንክረን እንስራ- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በዓለም ላይ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እንዲሰፍን ጠንክረን እንስራ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ…

የሀረሪ ክልል የመስቀል በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፤መስከረም 16፤ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሀረሪ ክልል የመስቀል በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ክልሉ በመልዕክቱ የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ላለው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት፣ ለክልል የፀጥታ አባላትን…

በወረራው የወደሙ የጤና ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው-ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣መስከረም 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራና በአፋር ክልሎች በወረራው የወደሙ ጤና ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባትና ለተፈናቃይ ወገኖችን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ከክልል መንግስታት ጋር እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። በጤና ሚኒስትሯ…