Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ከተማ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎችና አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ ባለፈው የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች እና ለትምህርት ስራው ውጤታማነት አስተዋፅኦ ላደረጉ ባለድርሻዎች እውቅና ተሰጠ። የጎንደር ከተማ ከንቲባ ሞላ መልካሙ እንደተናገሩት ዓመቱ በኮሮና ቫይረስና በህግ ማስከበር…

ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምሥራቅ ሪጅን በአሸባሪው ትህነግ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳን በወረረበት ወቅት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል። ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምሥራቅ ሪጅን በወረዳው ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።…

አቶ ሽመልሰ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)  አዲስ የተመሰረተው ጨፌ ኦሮሚያ  እያካሄደ ባለው የመጀመሪያ ጉባኤው  አቶ ሽመልስ አብዲሳን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ  ሾሟል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው የተሾሙት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በበኩላቸው፥…

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት 24 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 24 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው 416 ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረገ። የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙቀት ታረቀኝ ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት…

3 ሺህ 375 የክላሽንኮቭ ጥይቶችን እና 783 የብሬን ጥይቶችን ደብቆ ሊያሳልፍ የሞከረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት ባደረጉት ክትትል ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ። በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 የሚኖር እሸቴ ፀጋዉ የተባለ ተጠርጣሪ ከጎንደር ከተማ ወደ ባህር ዳር ከተማ…

የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲንን ጨምሮ የፓርቲውከፍተኛ አመራሮችና እጩ ተወዳዳሪዎች በተገኙበት አካሂዷል። በወቅቱም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረሃማን የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በመጀመሪያውን 6ኛ የስራ ዘመን ጉባኤው ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረሃማን የጨፌው አፈ ጉባዔ አድርጉ መረጠ፡፡ እንዲሁም አቶ ኤሊያስ ኡመታ ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

አዲሱ መንግሥት ለህዝቡ ቃል የገባቸውን ጉዳዮች ለመፈጸም የአደረጃጀት ለውጥ ይዞ ይመጣል – ዶክተር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት ለህዝቡ ቃል የገባቸውን ጉዳዮች መመለስ የሚያስችለውን ሁለንተናዊ የአደረጃጀት ለውጦች ይዞ ይመጣል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ ዶክተር አብርሃም መጪውን የአዲስ መንግሥት…

ጨፌ ኦሮሚያ የመጀመሪያውን 6ኛ የስራ ዘመን ጉባኤ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ የመጀመሪያ ዓመት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀመረ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይመሰረታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

የኢሬቻ በዓል ሰላምንና የኮቪድ መከላከልን ታሳቢ ባደረገ መልኩ በጅማ ከተማ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ቦታ ያለው የኢሬቻ በዓል ፍቅርና አንድነት የሚገለጽበት ህዝቡ ፈጣሪውን የሚያመሰግንበት በመሆኑ በበቂ ዝግጅት መከበር እንዳለበት የኦሮሚያ ክልል የሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ ሶሪ ዲንቃ ገለፁ። የጅማ…