የሀገር ውስጥ ዜና ከአሶሳ ዞን ማኦና ኮሞልዩ ወረዳ ለ2ኛ ዙር የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ Meseret Demissu Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከአሶሳ ዞን ማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ ተውጣጥተው ለ2ኛ ዙር የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ ሃገር የማዳን ዘመቻዉን በመቀላቀል ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወሎ ዩኒቨርሲቲ የሰብልና የእንስሳት መኖ የማስፋፋት ሥራ በአፋር ክልል እየሰራ ነው Meseret Demissu Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ የሰብልና የእንስሳት መኖ የማስፋፋት ሥራ በአፋር ክልል ጭፍራ ወረዳ ላይ እየሰራ ነው። በዚህም የጐርፍ ውሃን በማቀብ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለአካባቢው አዲስ የሆነውን እንቁ ዳጉሳን ጨምሮ በማሽላ፣ ጤፍ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያንና በአካባቢው የፅዳት ዘመቻ መካሄዱ ተገለፀ፡፡ በተካሄደው የፅዳት ንቅናቄ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ፣የፅዳት አምባሳደሮች ፣ ታዋቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚሊሻው ተሳትፎ የላቀ ቦታ የሚሰጠው ነው- ሌተናል ኮለኔል ለቺሳ መገርሣ Meseret Demissu Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ አገር ጠላቶቻችን ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚውተረተረውን አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በሚደረገው ትግል የሚሊሻው ተሳትፎ የላቀ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን የወሎ ግንባር ኢንዶክተሬሽን ዳይሬክተር ተወካይ ሌተናል ኮለኔል…
የሀገር ውስጥ ዜና በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ በጎ ፈቃደኞች የምስጋና መረሃ ግብር ተዘጋጀ Meseret Demissu Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህልውና ዘመቻውን ጥሪ ተቀብለው በጋይንት እና ጋሸና ግንባር ለሰራዊቱ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ሲሰሩ ለቆዩ በጎፈቃደኛ ወጣቶች የደቡብ ጎንደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የምስጋና እና የማበረታቻ መረሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ መሰረታዊ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት መንግስት ከተመድ ጋር ለመስራት ዝግጁ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ጎን ለጎን ከተመድ ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና ጄኔ መሐመድ ጋር ተገናኝተው መክረዋል። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በፀጥታ ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች በ12 ሚሊየን ብር የተገዙ ቁሳቁሶች ተሰጡ Tibebu Kebede Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸው በውጭ አገር የሆነ ኢትዮጵያውያን ስብስብ የሆነና አማራ ኢመርጀንሲ ፈንድ የተባለ ድርጅት ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች በ12 ሚሊየን ብር የተገዙ ቁሳቁሶችን በድጋፍ አበርክተዋል። ድጋፉን የላኩት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፋር ክልል የህወሓት የሽብር ቡድን በዘረጋዉ የራሱ የኢኮኖሚ ኔትወርክ ብቻ ሲዘወር ቆይቷል – ነዋሪዎች Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አፋር ክልል የህወሓት ቡድን በዘረጋዉ የራሱ የኢኮኖሚ ኔትወርክ ብቻ ክልሉ ሲዘወር ቆይቷል ሲሉ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ የሽብር ቡድኑ ዜጎች ተረጋግተዉ እንዳይኖሩ ሲሸርብ ከቆየዉ ሴራ ባሻገር የህዝብ ሃብትን በመመዝበር ምጣኔ ሃብቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሰላ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶች በ6 ወራት ይጠናቀቃሉ Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውና የአሰላ ከተማን የንጹህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የሚያስችሉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በስድስት ወራት ግዜ ውስጥ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የከተማው ውሃና ፍሳሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያሆዴ መስቀላን ስናከብር ከቀያቸው የተፈናቀሉትንና የሃገር መከላከያ ሰራዊትን በመደገፍ ነው Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሀድያ የዘመን መለወጫ "ያሆዴ መስቀላ" በዓል በአባቶች ምርቃት በሆሳዕና ከተማ ተከብሯል። የዘንድሮው የሀድያ ብሄር የዘመን መለወጫ "ያሆዴ መስቀላ" ሲከበር የዞኑ ህዝብ ለበዓሉ ከሚያወጣው በመቀነስ ከቀያቸው በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉና…