Fana: At a Speed of Life!

ከልጅ እጅ ጠብቀው፥ ከሚያገኙት ቀንሰው ለወገን ጦር ድጋፍ የቸሩ እናት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ወ/ሎ ውዴ በለጠ ይባላሉ። ነዋሪነታቸው ጎንደር ከተማ ቀበሌ 17 ነው። ሀገሬ በችግር ውስጥ ሆና እኔ በድሎት አልኖርም በማለት ልጆቻቸው ለቀለብ ብለው ከሚሰጧቸው ጥቂት ገንዘብ እየቆጠቡ ለሰራዊት አባላት በግላቸው ስንቅ አዘጋጅተው አቅርበዋል።…

ሀገራችንን ለአሸባሪው ቡድን አሳልፈን አንሰጥም – የመተከል ዞን ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) “ ሀገራችንን ለአሸባሪው ቡድን አሳልፈን አንሰጥም ” ያሉ የመተከል ዞን ወጣቶች ወደ ውትድርና ማስልጠኛ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ የቤኒንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አብዮት አላብሮ ፥…

የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖታዊ ክዋኔው ከሃገር ባህልና እሴት ጋር የሚንጸባረቅበት የመስቀል በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ከተማ አስተዳደሩ ከባለድርሻ አካላት ጋር በበዓሉ አከባበርና…

‘ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት’ ሃገራዊ ዘመቻን ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)‘ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት’ ሃገራዊ ዘመቻን ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መቀላቀሉን የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንትና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ተወካይ ዶክተር መገርሳ ቃሲም አመለከቱ፡፡ በዘመቻው ቁጥሩ ከ10 ሺህ በላይ የሆኑ የዩኒቨርሲቲው…

የኪነ-ጥበብና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የግድቡን ኃይል የማመንጨት ጅማሮ ዘካሪ ስራዎች እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ሃይል ማመንጨት አስመልክቶ የኪነ-ጥበብና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች አይረሴ ስራዎችእንዲሰሩ የግድቡ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ጥሪ አቀረበ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ…

በአፋር ክልል እና አማራ ክልል አጎራባች ወረዳ የአንበጣ መንጋ ተቀሰቀሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 12 ወረዳዎች ላይ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በእንስሳት መኖ ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተገለጸ። የአፋር ክልል አንበጣ መከላከል ግብረ ኃይል አስተባባሪ የሆኑት አቶ መሀመድ ሠኢድ ፥ ከሀምሌ ወር ጀምሮ…

አሸባሪው ህወሃትን ወደስልጣን ለመመለስ የሚደረግ የውጭ ጫና የኢትዮጵያውያንን ድምጽ ካለማክበር የመነጨ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) "እጅ በመጠምዘዝ አሸባሪው ህወሃትን ወደስልጣን ለመመለሾ የሚደረግ የውጭ ጫና የኢትዮጵያውያንን ድምጽ ካለማክበር የመነጨ ነው" ሲሉ የስድስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ከዚህ ቀደም ከተደረጉ…

መጪዎቹን የአደባባይ በዓላት የኮቪድ-19 መከላከያ መንገዶችን በመተግበር ማክበር ይገባል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረተሰቡ መጪዎቹን የመስቀል ደመራና በቀጣይ የሚከበሩ በዓላት ላይ የኮቪድ መከላከያ መንገዶችን በትኩረት ተግባራዊ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስገነዘበ። የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወቅታዊ የኮቪድ…

ኢትዮጵያንና የመረጠንን ሕዝብ በታማኝነት ለማገልገል ዝግጁ ነን-አዲስ የተመረጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያንና የመረጣቸውን ሕዝብ በታማኝነት ለማገልገል ዝግጁ መሆናቸውን 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። ምክር ቤቱ ከዚህ ቀደም ከነበረው በተሻለ መልኩ የተለያዩ ድምጾች የሚሰሙበት እንደሚሆንም ነው…

ሀገር በጽናት እና በአንድነት በመጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ማሻገር ወቅቱ የሚጠይቀው ሃላፊነት ነው -ብ/ጄ ካሳየ ጨመዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን ከሀገር ውስጥ ባንዳና ከውጭ ጠላት ጠብቀው ያቆያት ሀገር በጽናት እና በአንድነት በመጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ማሻገር ወቅቱ የሚጠይቀው ኀላፊነት ነው ሲሉ የቀድሞው ጦር ሠራዊት አባል ብርጋዴር ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ።…