Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዘርፉ ላደረገው ድጋፍ ተደነቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት ለአየር ትራንስፖርቱ የምታደርገውን ድጋፍ አደነቀ፡፡ ማህበሩ በአስከፊው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት ኢትዮጵያ ስታደርገው የቆየችውን ድጋፍ አድንቆ÷ ይህን…

አሸባሪው ቡድን  በራያ ቆቦ  አስከፊ ጭፍጨፋ  መፈጸሙን  የዓይን እማኞች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን  ጳጉሜን 4  ቀን 2013 በራያ  ቆቦ በፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ አርሶ አደሮችን፤  ህፃናትንና እናቶችን  ጭምር ከቤት እያወጣ መረሸኑን ከጭፍጨፍው አምልጠው የወጡ የዓይን እማኞች ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

‘አዎ ዶክተር’ የተባለ የዲጂታል ፕላትፎርም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤት ለቤት ሕክምና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል 'አዎ ዶክተር' የተሰኘ የዲጂታል ፕላትፎርም ተመረቀ፡፡ ፕላትፎርሙ ለሕክምና አገልግሎት ተደራሽነት አስተዋፅኦ ከማድረጉም በላይ የዲጂታል ክፍያንም እንደሚያበረታታ የታመነበት ሲሆን÷ እልባት…

ኮሚሽነር ፍጹም አሰፋ ከመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄደ መድረክ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የፕላን እና ልማት ኮሚሽነር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በጎንዮሽ በተካሄደ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ኮሚሽነር ዶክተር ፍጹም አሰፋ…

የጉና በጌምድር ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ወደመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኘው የጉና በጌምድር ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአሸባሪውና ወራሪው የህወሓት ቡድን ሙሉ በሙሉ መውደሙን የኮሌጁ ዲን አስታወቁ። አሸባሪው የህወሓት ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን የተለያዩ አካባቢዎችን በወረራ ይዞ በቆየባቸው ጥቂት…

የምዕራብ ጎጃም ዞን ለጸጥታ ሃይሎች ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ዞን በማይጠብሪ ግንባር ህወሓትን እየተፋለመ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት፣ ለክልል ልዩ ሃይሎች፣ ሚሊሻ እና ፋኖ 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የዓይነት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የምዕራብ ጎጃም ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የልማት ፕሮግራም ዋና ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ከተባበሩት መንግስታት የልማትፕሮግራም ዋና ሃላፊ አሺም ስታይነር ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ከዋና ሃላፊው ጋር…

በእንግሊዝ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ጭምብል እንዲጠቀሙ የሚያደርግ መመሪያ በድጋሜ ወጣ

አዲስ አበባ፣መሰከረም 13፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ በእንግሊዝ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲጠቀሙ የሚያደረግ መመሪያ በደጋሜ ወጣ፡፡ ካሁን በፊት ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከወሰዱ ያለ አፍና አፍንጫ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ እና ዴኒማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ እና ዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪ ኤሪክሰን ሱሬይድ በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ተገናኝተው…

ጤና ሚኒስቴር በመጠለያ የሚገኙ ዜጎች የጤና ሁኔታ ላይ ምልከታ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህውሓት ቡድን ለተጎዱ የጤና ተቋማትና በችግሩ የተፈናቀሉ ዜጎችን ጤንነት ለመጠበቅ የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ገለጹ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እና…