Fana: At a Speed of Life!

የደነባ ዋሻ መስራችና ባለቤት አቶ ገመዳ ዋይሶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ገመዳ ዋይሶ፣ ሰንበቴና አሚና የሰው ሰራሽ ዋሻና የመዝናኛ ሥፍራ በተለምዶ ደነባ ዋሻ መስራችና ባለቤት አቶ ገመዳ ዋይሶ በ65 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አቶ ገመዳ ዋይሶ ከ 1971 እስከ 1992 ዓ.ም ለ21 ዓመታት ዋሻውን በመቆፈር…

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተመሰረተበትን 100ኛ ዓመት አከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተመሰረተበትን 100ኛ ዓመት በዓሉን አከበረ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሽታውን ዋለ ÷ድርጅቱ መስከረም 14 ቀን 1914 ዓ.ም በ15 የሰው ኃይልና በእጅ በሚሰራ አነስተኛ ማሽን የህትመት ስራ መጀመሩን…

በ’ነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት’ ንቅናቄ የተዘጋጁ የፖስታ መልዕክቶች የመጀመሪያው ዙር ተላከ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ’ነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት’ ንቅናቄ የተዘጋጁ የፖስታ መልዕክቶች የመጀመሪያው ዙር ተላከ። ፖስታው  በዲኤችኤል በኩል  መላኩን ኢዜአ ዘግቧል። የንቅናቄው የአዲስ አበባ ከተማ አስተባባሪ አቶ አዕምሮ አዱኛ እንደገለጹት፥…

አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ለደቡብ ሱዳን አቻቸው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አዲስ ለተመረጡት የደቡብ ሱዳን አቻቸው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ምንጭ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

የአስገንጣዩ ቡድን መሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ካታሎን ከእስፔን እንድትገነጠል ጫና ሲያደርግ የነበረዉ ቡድን መሪ ካርለስ ፔጅሞንት በጣሊያን በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የካታሎኒያ ግዛት ምክትል ፕሬዚዳንት የነበረዉ ሚስተር ፔጅሞንት በ2017 ካታሎኒያ ከእስፔን እንድትገነጠል የሚፈልገዉን…

የአለም የቱሪዝም ቀን ሀዋሳ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ተኛው የአለም የቱሪዝም ቀን በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል። ዝግጅቱ ለሁለት ቀናቶች የሚቆይ ሲሆን፥ ከኤግዚቢሽን ዝግጅት በተጨማሪ በክልሉ የሚገኙ የቱሪስት…

በመስቀል በዓልም ሆነ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ርችት መተኮስ የተከለከለ ነው- ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመስቀል በዓልም ሆነ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ርችት መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በበዓላት ወቅት የሚተኮሱ ርችቶችን ሽፋን በማድረግ ሰላምን የማደፍረስ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች በህገ-ወጥ መንገድ…

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት 12 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች ለሰዎች ድርጅት 12 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ከ14 አይነት በላይ ድጋፎች ማድረጉን የድርጅቱ ሀገር አቀፍ ተጠሪ ይልማ ታየ ገለጹ፡፡ ድጋፎቹ በወሎ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የተበረከቱ ሲሆን÷ አልባሳት የምግብ እህል ና የንጽህና…

የኮንሶ ዞን የሚሊሻ ሠራዊት አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የኮንሶ ዞን ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የሚሊሻ አባላትን አስመረቀ፡፡ የኮንሶ ዞን ከዚህ ቀደምም የሀገርቱን ጸጥታ ለማስከበር በሚደረገው ተልዕኮ ሀብት በማሰባሰብና እስከ ግንባር ድረስ በመሄድ ከመከላከያ…

በህክምና እጥረት ህይወቱን የሚያጣ ተዋጊ ቁስለኛ እንዳይኖር እየሰራን ነው-ኮ/ል ኤፍሬም አመንቴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ግንባር ወታደራዊ የህክምና ቡድን በህልውና ዘመቻው ላይ ተሰልፎ ለሰራዊቱ ውጤታማ አገልግሎት በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። በህክምና እጥረት ህይወቱን የሚያጣ ተዋጊ ቁስለኛ እንዳይኖር ሙሉ አቅማችንን ተጠቅመን እየሰራን…