በወላይታ ሶዶ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመናፈሻ ፓርክ ለመገንባት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ሶዶ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመናፈሻ ፓርክ ለመገንባት አቶ ተስፋዬ ይገዙ የመሠረተ ድንጋዩን አስቀምጠዋል፡፡
በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ይገዙ…