Fana: At a Speed of Life!

በጌዴኦ ዞን በህገ ወጥ መንገድ የተወረረ ከ6 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ የከተማ መሬት ተመላሽ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ የተወረረ ከ6 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ የከተማ መሬትማስመለሱን የጌዴኦ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው "ከተሞችን በፕላን በመምራት ህገ ወጥ የመሬት ወረራን እንከላከል " በሚል መሪ ሀሳብ ያዘጋጀው…

የሶማሌ ክልል ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ፅህፈት ቤት 10 ሺህ ካሬ ሜትር መሬት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግሥት ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፅህፈት ቤት ለዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ግንባታ የሚሆን 10 ሺህ ሄክታር መሬት አስረከበ። በርክክቡ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ መሀመድ ዩሱፍ÷…

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ደሎ መና ወረዳ የኮሌራ ወረርሽኝ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ደሎ መና ወረዳ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ የችኩንጉኒያ ወረርሽኝም በድሬደዋ ሱማሌ እንዲሁም በአፋር ክልሎች ሊከሰት እንደሚችል የኢንስቲትዩቱ የበሽታዎች ቅኝት…

አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኃይል ከተባባሪዎቹ ጋር በመሆን ከአዲስ ዘመን -እብናት-አምደወርቅ የሚያገናኘውን የተከዜ ወንዝ ድልድይ አፈረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሕዝብ የባህል፣ የታሪክና የሃይማኖት መገለጫዎች እንዲሁም መሰረተ ልማቶች በማውደም የሚታወቀው አሸባሪው የትህነግ ቡድን የተከዜ ድልድይን በማፍረስ የአካባቢውን ማህበረሰብ ትስስር አቋርጧል፡፡ የአሸባሪው ትህነግ መሰረተ…

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለሚኖሩ ስደተኞች የተጠናከረ ድጋፍ ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተመድ ጠላቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን አቶ ደመቀ በኒውዮርክ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ፍሊፖ ግራንዴ ጋር ተገናኝተው ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በስደተኞች አያያዝ፣ በድጋፍ አሰጣጥ እና በስደተኞች ካምፕ…

አሸባሪው የትህነግ ቡድን በተደራጀና በተጠና መንገድ መጠነ ሰፊ ዘረፋና ውድመት ተፈጽሟል – የጥናት ውጤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል ባካሄደው ወረራ አራት መሰረታዊ የጦር ስልቶችን እና ስትራቴጂዎችን በተጠና መልኩ በመጠቀም በርካታ የሽብር፣ ማጭበርበር፣ የዘረፋ እና የውድመት ድርጊቶችን መፈጸሙን በጉዳዩ ላይ የተካሄደ ጥናት አመለከተ።…

በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮያውያን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው የወረባቦ ወረዳ ነዋሪዎች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በወረባቦ ወረዳ 018 ቀበሌ ድጋፍ ያደረጉት በብሪታኒያ የሚኖሩ የኢቅራዕ ኢትዮጵያውያን ማህበር…

የስሚንቶ እጥረትን ለመቀነስ እየሰራሁ ነዉ-የንግድና ኢንዱሰትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)የስሚንቶ ምርት እጥረትን ለመቀነስ እና የተረጋጋ ዋጋ እንዲኖረው ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኢኮኖሚ አሻጥር በስሚንቶ ምርት ላይ ሊያሳድር የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስና የሚስተዋለውን…

የተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ 559 ሺህ ዶላር የሚያወጣ ድጋፍ ለጤና ሚኒስቴር አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ 559 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶችን ለጤና ሚኒስቴር አስረከበ፡፡ ድጋፉ አማራ ክልል ላሉ 28 የጤና ተቋማት እንደሚሆንም ነው የተገለጸው፡፡ የተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ…

የምስራቁ አጎራባች ክልሎች የጋራ ኮማንድ ፖስት ስብሰባ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የምስራቅ አጎራባች ክልሎች የጋራ ኮማንድ ፖስት ስብሰባ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ። የጋራ ኮማንድ ፖስቱ በወንጀል መከላከል ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎችን ሪፖርት ገምግሞ በቀጣይ መሰራት በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡…