የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቶቹን ጠብቆ እንዲከበር ዝግጅት ተጠናቋል Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ህዝብ ያለ ምንም ልዩነት በአንድነት ወጥቶ ለፈጣሪው ምስጋና የሚያቀርብበት የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቶቹን ጠብቆ እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 100ኛ መደበኛ ስብሰባው በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎች ማስተላለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ እንዳስታወቀው ውይይቱ የተካሄድው በፌዴራል የገቢ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለብሔራዊ የህዝብ ቤተ መጻሕፍት 3ሺህ መጻሕፍት አበረከተ Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጅማ ዩቨርሲቲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አነሳሽነት በኢዲስ አበባ እየተገነባ ለሚገኘው ብሔራዊ የህዝብ ቤተ መጻሕፍት 3ሺህ የተለያዩ መፃህፍቶችን ለትምህርት ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ መጻሕፍቱን የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት ስልጣን የሚያዘው በምርጫና በህዝብ ድምፅ ብቻ ነው – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የክልሉ ህዝብ በአንዳንድ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ ሳይደናበሩና ሳይረበሹ የመንግሥት ስልጣን የሚያዝበት መንገድ በምርጫና በህዝብ ድምፅ ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ለአካባቢው ሰላም ሊታገል እንደሚገባ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜማ በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ከቀያቸው ተፈናቅለው ደሴ ከተማ ለሚገኙ ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ አልባሳትና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውለውን ድጋፍ የኢዜማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከ18 ሺህ 900 በላይ ኢንተርፕራይዞችን አውድሟል Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ አካላት በ2013 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸምና የተያዘው በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ያተኮረ ውይይት እያደረጉ ነው ። መድረኩን የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሮኒክ አገልግሎቶችን ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ለማዋል እየተሰራ ነው Feven Bishaw Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ማህበረሰቡ ወደተለያዩ ተቋማት በአካል በመሄድ የሚያገኛቸውን አገልግሎቶች በኤሌክትሮኒክ ተገልጋዮች ባሉበት ሆነው አገልግሎቶችን እንዲያገኙ እያደረገ መሆኑን ገለፀ፡፡ ከአዲስ አበባ 121 ወረዳዎች ለተውጣጡ ወጣቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ፈጣን አገልግሎት በደብረብርሃን አስጀመረ Meseret Demissu Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ፈጣን አገልግሎት በዛሬው እለት በደብረብርሃን ከተማ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬሂወት ታምሩ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ የሚኖሩ የዳባት ተወላጆች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገር የሚኖሩ የዳባት ተወላጆች በህልውና ዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች በወረዳው ህጻናት እና አረጋውያን መርጃ ማህበር አስተባባሪነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ተወላጆቹ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ድጋሚ ምርጫ የሚካሄድባቸውን የምርጫ ክልሎችን ይፋ አደረገ Feven Bishaw Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው ሃገራዊ ምርጫ ድጋሚ እንዲካሄድባቸው የተወሰነባቸው የምርጫ ክልሎችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም ባስኬቶ ልዩ - ለክልል ምክር ቤት እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፣ቡሌ - ለክልል ምክር ቤት እና…