የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከዛሪማ ከተማ ንብረት እየዘረፈና እያወደመ መሄዱ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከዛሪማ ከተማ ሀብትና ንብረት እየዘረፈና እያወደመ መሄዱን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ፈንድቃና ዛሪማን ለቆ ሲፈረጥ በዛሪማ ከተማ የንግድ፣ የመንግሥት ተቋማትና እና ሌሎችንም ተቋማት አውድሟል…
ስፓርት አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በ5 ኪ. ሜ የሩጫ ውድድር የአለም ሪከርድ ሰበረች Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች 5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ የአለም ሪከርድ ሰብራለች፡፡ አትሌቷ በሄርዞጌናውራች በተካሄደው የ‘አዲዜሮ ሮድ ቱ ሪከርድስ’ ውድድር ነው 14 ደቂቃ ከ 21 ሰከንድ በመግባት ሪከርዱን የሰበረችው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ሱማሌ ተራ በሚገኘው የአሙዲ ተስፋ ብርሃን የምግባ ማዕከል የማዕድ ማጋራት ተካሄደ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ሱማሌ ተራ አካባቢ የሚገኘው የአሙዲ ተስፋ ብርሃን የምግባ ማዕከል አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ2 ሺህ በላይ ወገኖች የማዕድ ማጋራት ተካሄደ፡፡ በማዕከሉ የማዕድ ማጋራት ሥነ-ሥርዓት ላይ የአዲስ አበባ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ለተፈናቃይ ወገኖች የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ከሴቶችና ወጣቶች አደረጃጀት በጋራ በመሆን ለተፈናቃ ወገኖች በ1ነጥብ 6ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ለነፍሰጡሮች፣ ለሚያጠቡ ሴቶችና ወላጆቻቸውን ላጡ ሕጻናት፣ ለተፈናቀሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፋር ክልል ለ40 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል መንግስት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ40 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። የክልሉ ጠቅላይ አቃህግ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሳ ያሲን እንደገለጹት÷ በይቅርታ ቦርድ ተመርምሮ መስፈርቱን አሟልተው ለተገኙ ታራሚዎች ይቅርታው…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ አሊምና ፈቂህ ሐጅ ሙሐመድ አልሳፊ አረፉ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱት ታላቁ አሊምና ፈቂህ ሐጅ ሙሐመድ አልሳፊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ፡፡ ሸይኽ ሙሐመድ አልሳፊ ከሐጅ ሙሐመድ ሳኒ ሀቢብ ጋር ሆነው መጅሊስን ከመሰረታቸው በተጨማሪ የጠቅላይ ምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ወጣቱ መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል እንደሚገባው ተገለጸ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን የህልውና አደጋ ለመታደግ ወጣቶች የሃገር መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል እንደሚገባቸው ብርጋዴር ጄነራል አዳምነህ መንግሥቴ ገልጸዋል። ብርጋዴር ጄነራል አዳምነህ መንግሥቴ እንደተናገሩት÷ የሃገር መከላከያ ሠራዊት መቀላቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰዶማ አካባቢ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሰዶማ አካባቢ በህልውና ማስከበር ዘመቻ ወቅት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4ሚሊየን 170 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ በህልውና ዘመቻው ወቅት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ድሬ ሮቃ ቀበሌ ለሚገኙ ተጎጂ አርሶአደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለሕልውና ዘመቻው 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለሕልውና ዘመቻው 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በከፈተው ወረራ የሕልውና ዘመቻ ላይ ለሚገኘው እና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የአማራ ክልል የደቡብ ክልል አጋርነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ክፍተትን የለየ የደጀንነት ተግባር ወሳኝ ነው Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ክፍተትን የለየ የደጀንነት ተግባር ወሳኝ ነው የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ዶክተር ኢንጅነር ከማል መሀመድ ገልጹ። ለህልውና ዘመቻው አስተዋፅኦ እያበረከተ ላለው ኮምቦልቻ ከተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በከተማው…