Fana: At a Speed of Life!

ህወሓት በወረራቸው የሰሜን ወሎ ዞን አካባቢዎች በቂ የጤና ክትትል ማግኘት ያለባቸው ዜጎች ለከፋ ችግር ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት አሸባሪ ቡድን በወረራ በያዛቸው የሰሜን ወሎ ዞን አካባቢዎች በቂ የጤና ክትትል ማግኘት ያለባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ለችግር መዳረጋቸውን የዞኑ ጤና መመሪያ አስታውቋል፡፡   የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ ሃላፊ ወይዘሮ…

በአዲስ አበባ የ2014 ዓ.ም ትምህርት ጥቅምት 1 ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርት ጥቅምት 1 ቀን 2014 እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ከትምህርት ቢሮው ያገኘነው መረጃ…

በሀገር ደረጃ ሊከሰት የሚችለውን የኃይል መቋረጥ ለመቀነስ የሚያስችሉ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊከሰት የሚችለውን የኃይል መቋረጥ ለመቀነስ የሚያግዙ የሲስተም ማሻሻያዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈፃሚ…

በኮሮና ወረርሽኝ የተቀዛቀዘው የቱሪዝም ዘርፍ እንዲያንሰራራ ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ዘርፍ ዳግም አንሰራርቶ ምጣኔ ሃብታዊ ጠቀሜታውን ለማሳደግ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ። "ቱሪዝም ለሁለንተናዊ ዕድገት" መሪ ሃሳብ የአለም የቱሪዝም ቀን ዛሬ በድሬዳዋ በፅዳት፣…

የሸድሆ መቄት ሆስፒታል በአሸባሪው ትህነግ ከ35 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የንብረት ዘረፋና ውድመት ደርሶበታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸድሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ከ35 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የንብረት ዘረፋና ውድመት እንደደረሰበት ተገለጸ። አሚኮ እንደዘገበው የአማራ ባለሃብቶች አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በሰሜን ወሎና…

የእስራኤል እና የኢትዮጵያን ዘመን መለወጫ ምክንያት በማድረግ ለህልውና ዘመቻው የድጋፍ  መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል እና የኢትዮጵያን ዘመን መለወጫ ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያን ሕልውና ሰላምና አንድነት ለማስከበር  የድጋፍ ማስተባበሪያ መርሃ ግብር በእስራኤል ቴል አቪብ ተካሄዷል፡፡ በእስራኤል የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያዊያን፣…

ባለስልጣኑ ከ800 ኪ.ሜ በላይ የመንገድ ግንባታና ጥገና ለማከናወን አቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን 244 ኪ.ሜ የሚደርስ ልዩ ልዩ የመንገድ ግንባታና 568 ኪ ሚ የሚሆን የመንገድ ጥገና ለማካሄድ ማቀዱን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ እያሱ ሰለሞን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሪፖርተር…

በመዲናዋ በኢኮኖሚ አሻጥር ላይ ሲሳተፉ ነበር የተባሉ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ እስካሁን በኢኮኖሚ አሻጥር ላይ ሲሳተፉ የነበሩ 1 ሺህ 967 ንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃዎች መወሰዱን የከተማው ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው በየደረጃው ከተዋቀረው የቁጥጥርና ክትትል ልዩ ግብረ-ሃይል ባለፉት…

የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች በሰሜን ወሎ ግንባር ለተሰለፈው የፀጥታ ሃይል ትኩስ ምግቦችን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የቀበሌ 01 እና 02 ነዋሪዎች በሰሜን ወሎ ግንባር ለተሰለፈው የፀጥታ ሃይል ትኩስ ምግቦችን አቀረቡ። በስፍራው የተገኙት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅፈት ቤት ሃላፊ…

አዲሱ ዓመት አሸባሪው የህወሓት ቡድን ወደ ተመኘው ሲኦል የሚመለስበት ይሆናል – ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አዲሱ ዓመት አገር ለማፍረስ ተላላኪ ሆኖ የመጣውን የህወሓት ቡድን ወደተመኘው ሲኦል በመመለስ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ጠንክረን የምንሰራበት ይሆናል" ሲሉ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ…