Fana: At a Speed of Life!

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ያሳደሰውን የአቅመ ደካማ ነዋሪዎች ቤት አጠናቆ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት በክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ ግብር በሀኪም ወረዳ ቀበሌ 18 ያሳደሰውን የአቅመ ደካማ ነዋሪ ቤት ተጠናቆ ለተጠቃሚው አስረከበ። መኖሪያ ቤቱን የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አዲስአለም በዛብህ እና የክልሉ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤትና የፌዴራል ተቋማት 320 ህጻናትን ተንከባክበው ለማሳደግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ከ21 የፌዴራል ተቋማት ጋር በመሆን ከአዲሱ ዓመት ጀምሮ 320 ህጻናትን እየተንከባከቡ ለማሳደግ ቃል ገብተዋል። ተቋማቱ ህጻናቱን እስከ ከፍተኛ ትምህርት ደረጃ እስኪደርሱ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ…

አዲሱ ዓመት የሰላም እና የብልጽግና ይሁንላችሁ-የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለሥራ ባልደረቦቼና በዓሉን"እንቁጣጣሽን" ለሚያከብሩ በሙሉ "መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ" ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትየመልካም  ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ሊቀመንበሩ በትዊተር  ገጻቸው ላይ ፥አዲሱ…

አዲሱ ዓመት ኢትዮጵያ ሰላም የምትሆንበትና መልካም ነገሮች የሚሰማበት እንዲሆን እንመኛለን-የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ ዓመት በኢትዮጵያ ሰላም የሚሰፍንበትና መልካም ነገሮች የሚሰሙበት እንዲሆን ምኞታችን ነው ሲሉ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች ገለጹ። ኢዜአ ያነጋገራቸው በአፍሪካ ሕብረትና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የናይጄሪያ…

ሰራዊቱ በሚቀዳጀው ድል የወሎ ህዝብ በግንባር ተሰልፎ ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚዘከር ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአገር መከላከያ ሰራዊት በአሸባሪው ህወሃት ላይ በሚቀዳጀው ድል የወሎ ህዝብ በግንባር ተሰልፎ ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚዘከር ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት…