የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል Feven Bishaw Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም የአማራ ክልል ምክር ቤት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት ለወንዶች 36 በመቶ እንዲሆን ወስኗል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገርን አደጋ ላይ ለመጣል በሚሰሩ የተራድኦ ድርጅቶች እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ተገለጸ Meseret Awoke Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሃገርን አደጋ ላይ ለመጣል በሚሰሩ አንዳንድ የተራድኦ ድርጅቶች እርምጃዎች እንደሚወስድ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያን ሉዕላዊነት፣ አንድነትና ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥሉ ጉዳዮች እንዲሁም ከተቋቋሙበት አላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ በአሶሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የተዘራ ማሳን ጎበኙ Feven Bishaw Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን በአሶሳ ወረዳ በኮሞሽጋ 28 ቀበሌ እና በብልዱጊሉ ቀበሌ በኩታ ገጠም የተዘራ የበቆሎ ማሣን ጎብኝተዋል። በአሶሳ ወረዳ በ2013/14 ምርት ዘመን ከ85 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ አዲስ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች Melaku Gedif Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አዲስ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ ሙከራ የተካሄደባቸው አዲሶቹ ሚሳኤሎች 1 ሺህ 500 ኪሎ ሜትር ርቀት መምዘግዘግ መቻላቸው ነው የተገለጸው፡፡ በዚህም አብዛኛውን የጃፓን መልክዓምድር ማዳረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብላቴ የልዩ ዘመቻ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና ያጠናቀቁ ሠልጣኞችን አስመረቀ Meseret Demissu Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብላቴ የልዩ ዘመቻ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና ያጠናቀቁ ሠልጣኞችን ዛሬ አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ በከፍተኛ ሀገራዊ ስሜት ወደ ማዕከሉ የገቡ ሲሆን በተኩስ፣ በስልትና በአካል ብቃት መሰልጠናቸው ተገልጿል። በምረቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ መከላከያን ለመቀላቀል እያሳየው ያለው ተነሳሽነት ለጥፋት ኃይሎች የሞራል ሥብራት ነው -ኮሎኔል ጌትነት አዳነ Meseret Demissu Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ህዝቡ መከላከያን ለመቀላቀል እያሳየው ያለው ተነሳሽነት ለጥፋት ኃይሎች የሞራል ሥብራት ነው ሲሉ የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ተናገሩ። ኮሎኔል ጌትነት አዳነ በተለይም ለኢትዮጵያ…
ስፓርት ፋሲል ከነማ ከአል ሂላል ጋር አቻ ተለያየ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ከአል ሂላል ጋር አቻ ሲለያይ ኢትዮጵያ ቡና በዩ አር ኤ ሽንፈት ገጥሞታል። የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በጨዋታው ፋሲል ከነማ ከአል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ታካሚ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አሕመድ በፌዴራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝተው በተለያዩ ግዳጅ ላይ ተሳትፈው ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአብዬ ለተሰማራው የ25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አመራሮችና አባላት እውቅና ተሰጠ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአብዬ የተሰማራው የ25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አመራሮችና አባላት አስተማማኝ ሰላምን በማስፈን ላበረከቱት አስተዋፅዖ በተባበሩት መንግስታት የሰላም ማስከበር የእውቅና ሰርተፍኬትና የሜዳልያ ሽልማት ተሰጣቸው፡፡ የዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ102 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ የብሔራዊ አስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ አባላትን ያቀፈ ልዑካን ቡድን በአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች በጥሬ ገንዘብና በአይነት ከ102 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡…