Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተዋል። በማይጠብሪ ግንባር ከሠራዊቱ ጋር በዓልን ለማክበር የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ…

የከለላ ወረዳ 57 የእርድ እንስሳትን ለጸጥታ ኃይሉ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትህነግ ወራሪ ቡድን ለመመከት በግንባር ለሚፋለሙ የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ እንዲሁም ፋኖ አባላት የተጠናከረ ድጋፍ እንደሚያደርግ የከለላ ወረዳ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የወረዳው ሕዝብ እስካሁን 50…

2014 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያውያን  2014 አዲሱን ዓመት ተቀብለው እያከበሩ ነው። የኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ የሆነው መስከረም አንድ  በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። አዲሱን ዓመት በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች  እና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች…

አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የጤና እንዲሁም የፍሰሃ ዘመን ይሁንልን- ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት

መስከረም 01/2014 እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረን አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የጤና እንዲሁም የፍሰሃ ዘመን ይሁንልን። ፈጣሪ አገራችንን እና ህዝባችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መልካም አዲስ አመት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት

እድሳታቸው የተጠናቀቁ አራት መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስተባባሪነት በአዲስ አበባ የ17 አቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤቶችን ለማደስ ቃል መግባቱ ይታወሳል፡፡ በዛሬው እለትም የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ…

ራሷን የቻለችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በአንድነት ፀንተን እንቁም -አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሷን የቻለችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ልዩነቶቻችንን ወደ ጎን በማድረግ በአንድነት ጸንተን እንቁም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን አዲሱ ዓመትን አስመልክተው…

በጭና በአሸባሪው ህወሓት ለተጨፈጨፉ ንጹሃን የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ ግንባር በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ "ጭና" የገጠር ቀበሌ በአሸባሪው ህወሓት ለተጨፈጨፉ ንጹሃን መታሰቢያነት የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት በደባርቅ ከተማ ተካሄደ፡፡ በሻማ ማብራት ሥነ-ስርዓቱ ላይ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሰለሞን ተዘራን…

ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ መስራት የሚያስችላቸወን ስምምነት አደረጉ። ኢዜአ እንደዘገበው ስምምነቱ የሳይንስና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ እና በኢትዮጵያየደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኤድዋርድ…

ኢትዮጵያ በ2013 ዓ.ም ያጋጠሟትን የውስጥና የውጭ ፈተናዎች በበሳል አመራር እና በዜጎቿ አንድነት መሻገር ችላለች-የሕዝብ ተወካዮች ም/ ቤት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመላው የኢትዮጵያውያን ለ2014 አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡   ምክር ቤቱ ባስተላለፈው መልዕክት ኢትዮጵያ አገራችን በ 2013 ዓ.ም ያጋጠሟትን የውስጥና የውጭ በረካታ…

ሚኒስቴሩ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር ያሳደሳቸውን የአቅመ ደካማ ቤቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ካዛንቺስ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር ያሳደሷቸውን የሁለት አቅመ ደካማ ቤቶችን ግንባታዉን በማጠናቀቅና ቁሳቁስ በማሟላት አስረክበዋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ…