የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች ለሕልውና ዘመቻው 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት በአማራ፣ በኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለሕልውና ዘመቻው 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ልዩ ልዩ ድጋፍም አድርገዋል፡፡ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ፣ ቦንጋ፣ ጅማ፣ ወልቂጤ፣ መቱ፣ ዋቻሞ፣ ወለጋ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን የህወሃት ቡድን ለመደምሰስ በንቃት አካባቢያችንን በመጠበቅ ላይ ነን-የውጫሌ ከተማ የፀጥታ ሀይሎች Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሃት ቡድን ለመደምሰስ በንቃት አካባቢያቸውን በመጠበቅ ላይ መሆናቸውን በደቡብ ወሎ ዞን የውጫሌ ከተማ ታጣቂዎችና የፀጥታ ሀይሎች አረጋገጡ። የአሸባሪው ቡድን የላካቸውን ሰርጎ ገቦች ግብዓተመሬት ለመፈፀም ዝግጁነት አለንም ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ በግንባታ ዘርፍ 2 ቢሊየን ብር የብክነት ተጋላጭነትን ታድጓል Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በ2013 በጀት ዓመት ባካሄደው የግንባታዎች የቁጥጥር ስራዎች 2 ብሊየን ብር የሚሆን የመንግስት በጀት ከብክነት ተጋላጭነት ታድጓል፡፡ ተቋሙ ከፍተኛ የመንግስት ግንባታ ፕሮጀክቶችን ሂደት ከሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙና በ2013 ዓ.ም ትምህርታቸውን የሚጨርሱ ተማሪዎች የሚመረቁበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ይሰራል -ሚኒስቴሩ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙና በ2013 ዓ.ም ትምህርታቸውን የሚጨርሱ እንዲሁም ያልተጠናቀቀ የትምህርት ተግባር ያላቸው ተማሪዎች ትምህርታቸውን የሚያጠናቅቁበትንና የሚመረቁበትን ሁኔታ እንደሚያመቻች የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል የትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች ከሶማሊያ የትምህርት ዘርፍ አመራሮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሶማሊያ የተለያዩ ግዛቶች የተውጣጡ የትምህርትና ስልጠና ዘርፍ አመራሮች በጅግጅጋ ከተማ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ መሀመድ ፋታህ ÷ አመራሮቹ በሶማሌ ክልል ያደረጉት ጉብኝት በትምህርቱ ዘርፍ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተሞች የድንገተኛ እና ፅኑ ህሙማን ህክምና አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ ነው-ዶክተር ሊያ ታደሰ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የድንገተኛ አደጋ እና ፅኑ ህሙማን ህክምና አገልግሎት በተቀናጀ መንገድ ለማሻሻልና ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። የድንገተኛ አደጋ እና እና ፅኑ ህሙማን ህክምና ማሻሻያ ፕሮግራም አፈጻጸመ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ9 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን አገልግሎት ቀርቧል- የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር Alemayehu Geremew Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 9 ነጥብ 2 ሚሊየን ለሚሆኑ÷ በድርቅ፣ በጎርፍና በግጭት ምክንያት ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን አገልግሎት ማቅረብ መቻሉ ተገልጿል፡፡ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ በሀገር ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ከተጋረጠባት ችግር ለመታደግ ከመንግስት ጎን እንደሚቆም የዳያስፓራ ማህበራት ጥምረት ገለጸ Melaku Gedif Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፓራ ማህበራት ጥምረት ተወካዮች ኢትዮጵያን ከተጋረጠባት ችግር ለመታደግ ከመንግስት ጎን እንሚቆሙ ገልጸዋል። የጥምረቱ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሶስና ወጋየው ዛሬ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጡት መግለጫ ÷ በሀገሪቱ እየተካሄደ ባለው ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ህወሃትን ሰርጎ ገቦች ለመከላከል በቅንጅት እየተሰራ ነው Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሃትን ሰርጎ ገቦች ለመከላከል በተቀናጀ መልኩ እየተሰራ መሆኑን በደቡብ ወሎ ዞን የአምባሰል ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ምክትል ኮማንደር መኮንን ሹሙ ተናገሩ። የጠላትን አሰላለፍና ሰርጎ መግባት ለመከላከል በመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለሚሰጡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሽኝት እየተደረገ ነው Melaku Gedif Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለሚሰጡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ማዘጋጃ ቤት የሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በሽኝት መርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የባህልና ቱሪዝም…