Fana: At a Speed of Life!

የጠላት ጦር በወልድያ መግቢያ ጥቁር ውሃ አካባቢ ተደመሰሰ- የመከላከያ ሰራዊት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከሃዲው በቀድሞው የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ከበደ ፍቃዱ የሚመራው የጠላት ጦር በወልድያ መግቢያ ጥቁር ውሃ አካባቢ መደምሰሱን የመከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ በዚህ ውጊያ ከ70 በላይ የጠላት ሃይል ሊደመሰስ ችሏል ፡፡ ክፍለ ጦሩ…

በጋምቤላ ክልል በፀጥታ ስጋት የተጠረጠሩ 93 ግለሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት ሶስት ቀናት በተካሄደ እንቅስቃሴ በፀጥታ ስጋት የተጠረጠሩ 93 ግለሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቶማስ ቱት ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ ክልሉ…

አሸባሪው ህወሃትን ለማጥፋት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለገቡ ዘማቾች የኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃትን ለማጥፋት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለገቡ ዘማቾች፣ ለአገር ፍቅር መዝመት ክብርና መታደል መሆኑን የሚያሳዩ የኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ። የብሄራዊ የኪነ ጥበብ አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የኪነ ጥበብ ባለሙያው…

የትግራይ እናቶች በህወሃት የሽብር ቡድን ልጆቻቸው ወደ ጦርነት እንዳይገቡ በማድረግ የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ እናቶች በህወሃት የሽብር ቡድን ልጆቻቸው ወደ ጦርነት እንዳይገቡ በማድረግ የድርሻቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።…

በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስም የተሰየመው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስም የተሰየመው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሃሰን የሱፍ ÷ የትምህርት ቤቱ ዓላማ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ በህይወት ዘመኑ የሰራውን የጥበብ ስራ ለትውልድ…

የሕክምና ባለሙያዎች ለሕልውና ዘመቻው ድጋፍ ለመስጠት አማራ ክልል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያዎች ቡድን በሕልውና ዘመቻው የሕክምና ድጋፍ ለመስጠት አማራ ክልል መግባታቸው ተገለፀ፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን የተቀበሉ 11 የጤና ባለሙያዎች በሙያቸው ድጋፍ ለማድረግና የሰው ሕይወት ለመታደግ…

የህወሃት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ወደ ጦርነት እየማገደ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ወደ ጦር ሜዳ እየማገደ የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን ጠበቃና የህግ ባለሙያ ዳዊት መንግስቱ ተናግሩ። በአውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ2000 የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላለ ጉባኤ በፀደቀው…

አልጄሪያ ከሠደድ እሳት አደጋዎች ጋር በተያያዘ 22 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጄሪያ በደኖቿ ላይ ከተከሰቱት የሰደድ እሳት አደጋዎች ጋር በተያያዘ የጠረጠረቻቸውን 22 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሏ ተገለፀ፡፡ ሀገሪቱ በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸው ግለሰቦች ተቀጣጣይ ቁሶችን ተጠቅመው አደጋውን አድርሰዋል ብላ የጠረጠረቻቸውን መሆኑ…

የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ መምህራንና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ መምህራንና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን አበረከቱ። የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ሽብርተኛውን  ቡድን ለመደምሰስ በሚያደርጉት ጥረት ከጎናቸው ነን ያሉት ሠራተኞቹ፥ ከገንዘብ ድጋፉ ባለፈም ደማቸውን…