Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአሰላ ከተማ ከ84 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን ህንጻ መረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በአሰላ ከተማ ከ 84 ሚሊየን ብር በላይ የተገነባውን አዲስ የአርሲ ዞን አስተዳደር ህንጻ መርቀዋል፡፡ በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ…

ኢፋ ቦሩ ሳቺ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢሉ አባ ቦር ዞን አልጌ ሳቺ ወረዳ የተገነባው ኢፋ ቦሩ ሳቺ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ለማግኘት ርቀው ይሔዱ እንደነበር የተናገሩት የወረዳው ነዋሪዎች ፥መንግስት የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋት…

በወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ድንገት የተገናኙት ወንድም እና እህት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተለያይተው ቆይተው ባልጠበቁትና ባልገመቱት ሁኔታ እህትና ወንድም ለእናት አገር ጥሪ ምላሽ ሰጥተው ለዘመቻ በከተቱበት አጋጣሚ ድንገት ሊገናኙ ችለዋል። ወንድም ከአዲስ አበባ እህት ደግሞ ከደባርቅ መጥተው ብርሸለቆ መሰረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መዕከል…

በአሸባሪው ቡድን ለተፈናቀሉ ከ16 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ምግብና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስቴር በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሃት ቡድን ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ16 ነጥብ 7 ሚሊዮየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ምግብና አልባሳት ድጋፍ አደረገ። የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ወይዘሮ ሙና አህመድ ድጋፉን…

በሀዲያ ዞን የሚገኙ የትምህርት ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 18 ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀዲያ ዞን የሚገኙ 15 የግልና 5 የመንግስት የትምህርት ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 18 ሰንጋዎችን ድጋፍ ማድረጋቸዉን የዞኑ ቴክኒክና ሙያ መምሪያ አስታወቀ። በሀገር ላይ የተደቀነዉን የህልዉና አደጋ ለመመከት በቀጣይም ለመከላከያ ሠራዊት…

ነገ የኢትዮጵያዊነት ቀን በመላ ሀገሪቱ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ነገ የኢትዮጵያዊነት ቀን በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ እንደሚውል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ አዘጋጅነት በመላው ሀገሪቱ ” ለኢትዮጵያ ክብር እቆማለሁ! እዘምራለሁ!” በሚል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በያለበት በኢትዮጵያ ሰንደቅ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን በክላስተር እየለማ ያለውን ስንዴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በ80 ሔክታር መሬት ላይ በክላስተር እየለማ ያለውን የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል፡፡ በወረዳው ሻቂ ሸረራ ቀበሌ በክላስተር እየለማ ከሚገኘው 1 ሺህ 100 ሔክታር መሬት…

የደብረ ብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያስተማራቸውን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደብረ ብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያስተማራቸውን 158 የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በ11 የትምህርት አይነቶች በመደበኛው እና በማታው ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 158 ተማሪዎችን…

ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍና አጋርነትን ለመግለፅ የሩጫና የእግር ጉዞ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)እኔም ለሃገሬ ወታደር ነኝ ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ የትም፣ መቼም፣ በምንም በሚል መሪ ቃል ዛሬ መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የ5ኪሜ የጎዳና ላይ ሩጫና የእግር ጉዞ ተደርጓል፡፡ በኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት ዛሬ…

የካፋ ዞን ነዋሪዎች መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፋ ዞን ነዋሪዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍና አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ አካሄዱ፡፡ ሰልፈኞቹ አሸባሪ ቡድኖቹ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት አውግዘዋል። የሰልፉ ተሳታፊዎች…