Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት  ለአፋር ክልል ተጎጂዎች  ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል መንግስት  አሸባሪው ጁንታ ቡድን በአፋር ህዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት  ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የምግብና የመድኃኒት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን በአፋር ሰመራ ተገኝተው ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ያስረከቡት…

ሚኒስቴሩ 360 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር በ2014 በጀት ዓመት 360 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለፀ፡፡ ስትራቴጂክ ፕላንና ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ታደሠ ዕቅዱን ለተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች አቅርበዋል፡፡ እንደ…

3 ሲኖትራክ ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ 9 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው 3 ሲኖትራክ ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ 9 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። ወንጀሉ የተፈፀመው በየካ ክፍለ ከተማ አያት አደባባይ አካባቢ በሚገኘዉ ቻርጄር  ጀኔራል ቢዝነስ…

በመኖሪያ ቤት የተከማቸ በርካታ ቦንዳ ልባሽ ጨርቅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 07፣ 2013 ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ በመኖሪያ ቤት የተከማቸ በርካታ ቦንዳ ልባሽ ጨርቅ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ልባሽ ጨርቁ የኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ እና የኢንተርፖል ኦፕሬሽንና ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎች…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሌዘር ዐውደ ርዕይ እና የዓለም የቆዳ ጉባዔ እንድታስተናግድ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 12ኛውን የመላው አፍሪካ የሌዘር አውደ ርዕይ እና 5ኛውን የዓለም የሌዘር ጉባኤ እንድታስናግድ መመረጧ ተገለፀ፡፡ ባለፉት አሥርት ዓመታት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የሀገር ውስጥ ምርት እንዲያድግ…

በህገወጥ መንገድ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ በማስገጠም  ሲጠቀሙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማያውቀውን የኤሌክትሪክ ቆጣሪ በማስገጠም የኤሌክትሪክ ሃይል ሲጠቀሙ የነበሩ ግለሰቦች እና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው…

በቆራጥነት የሚጸኑ እንዲህ ያሉ ወጣቶችን በማግኘቴ ደስ ብሎኛል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምንም ዓይነት ተግዳሮት ቢያጋጥማቸው በቆራጥነት የሚጸኑ ወጣቶችን በማግኘታቸው መደሰታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ‘ማድረግ እችላለሁ’ የሚለው የድል አድራጊዎች አመለካከት ነው ሲሉ…

ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሚወስደው መንገድ በናዳ ምክንያት ተዘጋ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም በሚወስደው መንገድ ዓባይ በረሃ በመባል በሚታወቀው አካባቢ ባጋጠመ የድንጋይ መንሸራተት ናዳ የትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጎሉ ተገለፀ፡፡ የድንጋይ መንሸራተት ናዳው የደረሰው በዓባይ በረሃ አከባቢ ልዩ ስሙ ፍልቅልቅ…

በቤልጂየምና ሉግዘምበርግ  የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአውሮፓ ህብረት ፊት ለፊት ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየምና ሉግዘምበርግ እንዲሁም በአካባቢው በሚገኙ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵታውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአውሮፓ ህብርት ፊት ለፊት ሰልፍ አደረጉ፡፡ ሰልፈኞቹ "ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ"፣ "የሃሰት ፕሮፓጋንዳን አቁሙ"፣ "የአውሮፓ ህብረት…

በደብረ ታቦርና በበቆጂ ከተሞች አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል በደብረ ታቦርና በኦሮሚያ ክልል በበቆጂ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል የማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታ እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ። በ20 ነጥብ 9 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪም የኃይል የማከፋፈያ ጣቢያዎቹ ግንባታ…