የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሁለት ዙር በተካሄደ የፅዳት ዘመቻ 25 ሺህ ቶን ደረቅ ቆሻሻ ማስወገድ ተችሏል Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሁለት ዙር በተካሄደ የፅዳት ዘመቻ 25 ሺህ ቶን ደረቅ ቆሻሻ እና 1 ሺህ ኪሎ ሜትር ፍሳሽ ማስወገጃ ቦይ ማጽዳት መቻሉ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በአዲስ አበባ ፅዱ ያልነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፖሊስ አባላት፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የፀጥታ አካላት ጁንታው ይዞት የነበረውን ስትራቴጂክ ተራራ አስለቀቁ Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር የዘመቱት የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት ከሀገር መከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ጁንታው ይዞት የነበረውን ስትራቴጂክ ተራራ ማስለቀቃቸው ተገለፀ ፡፡ አባላቱ በቅንጅት ያስለቀቁት ቦታ በደቡብ ወሎ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብና ጋምቤላ ክልል አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች በልማት እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብና ጋምቤላ ክልል አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች በሰላም፣ በልማትና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የጋራ የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ፣የጋምቤላ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ አማራ ክልል የገባ ጠላት ተመልሶ አይወጣም – የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አማራ ክልል የገባ ጠላት ተመልሶ አይወጣም ሲሉ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያለአለም ፈንታሁን ተናገሩ። አቶ ያለአለም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት መግለጫ የትህነግ ቡድን ወረራ ማካሄድ እንደጀመረ ሁሉም የፀጥታ መዋቅር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሎራዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 100 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ኮሎራዶ ያደረጉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 100 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ገንዘቡን ካዘጋጇቸው ልዩ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአካባቢው መልክአ ምድር ያልበገረው ሠራዊት ከፍተኛ ድል አስመዝግቧል – የማይጠብሪ ግንባር የጦር አዛዦች Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ ግንባር የገባው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን በወቅን በኩል አድርጎ ደባርቅና ዳባትን ለመቆጣጠር ቢያስብም ሳይሳካለት ቀርቷል። በቀጠናው ለአምስት ተከታታይ ቀናት የኢትዮጵያ ጥምር ጦር ባካሄደው ውጊያ ጠላት አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ተመልሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና መጪው ዘመን ብሩህ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መጪው ዘመን ብሩህ ነው ፤ የምንሸጋገርበት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና “እንኳን ደስ አለን! 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ ተክለን የአረንጓዴ አሻራ ዕቅዳችንን አሳክተናል- ጠ/ሚ ዐቢይ Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ መተከሉን አስታወቁ፡፡ በዚህም ካስቀመጥነው ግብ አልፈን 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ዕቅዳችንን አሳክተናል ብለዋል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቃት የደረሰበት ከደብረታቦር እስከ ነፋስ መውጫ ከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተጠገነ Tibebu Kebede Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህውሓት ጥቃት የደረሰበት ከደብረታቦር እስከ ነፋስ መውጫ ከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተጠግኖ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። መስመሩ ከትናንት ምሽት ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደጀመረ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል…
የዜና ቪዲዮዎች ሌ/ጀ ባጫ ደበሌ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ Amare Asrat Sep 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=hvMk7gGfAZw