የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ ነጋዴዎች በማይፀብሪ ግንባር በመገኝት ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ ነጋዴዎች በማይፀብሪ ግንባር በመገኝት ግምቱ ከ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። ነጋዴዎች በማይፀብሪ ግንባር አሸባሪውን የህውሓት ሀይል አይቀጡ ቅጣት ለመቅጣት የሚዋደቁትን የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ 11ቢሊየን ብር ተገኘ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት በኢንቨስትመንት ዘርፍ በተሰራዉ ስራ 11ቢሊየን ብር መገኘቱን የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በዘርፉ 13 ቢሊየን በር አሳካለሁ በሚል አቅዶ ነበር። የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር አስራት አሰፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የደን ሽፋኑ 17 በመቶ ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት በአካባቢ ጥበቃ ላይ በተሰሩ ስራዎች የሀገሪቷ የደን ሽፋን 17 በመቶ መድረሱን የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ገለፀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ እንደገለፁት ባለፉት ዓመታት በተፈጥሮ ሀብት ልማትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው ወደሱዳን ያስወጣኛል ያለው መንገድ ተዘግቶበታል – ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ጁንታ ወደሱዳን ያስወጣኛል ያለው መንገድ እንደተዘጋበት ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ከሃዲው ህወሓት ከደረሰበት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት እና እየደረሰበትም እንደሚገኝ ሌተናል ጄነራል ባጫ ዛሬ በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው በሶስት አቅጣጫ ያሰለፈው ሃይል ሙሉ በሙሉ ተደመስሷል – ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው በሶስት አቅጣጫ ያሰለፈው ሃይል ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን የመከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊት ግንባታ ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ገልጸዋል፡፡ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ዛሬ በሰጡት መግለጫ መንግስት በተናጠል ተኩስ አቁም ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ሸኮ ዞን ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው ሶስተኛ ዙር ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የቤንች ሸኮ ዞን ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው በዓይነት፣ በጥሬ ገንዘብ እና በደም ልገሳ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከገንዘብ እና ደም ልገሳ ባሻገር በመዝመት ጭምር በርካቶች ሰራዊቱን ተቀላቅለዋል። በዞኑ የሚገኙ ወረዳዎች እና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማህበረሰብ ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ለማሳደግ ብዙ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተሳትፎ የበለጠ እንዲያድግ ብዙ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። የፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን የ2013 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። የማህበረሰብ ስፖርት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አራቱ ወንድማማች የኢትዮጵያ ዘማቾች ዮሐንስ ደርበው Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አራቱ የጋሽ ኑር ልጆች እኛ እያለን ሀገር አትፈርስም ብለው ብርሸለቆ ማሰልጠኛ ገብተው ወታደራዊ ስልጠና እየወሰዱ ነው፡፡ ዘማች ወንድማማቾቹም ቃሲም ኑር፣ ኤዳሶ ኑር፣ ታጁ ኑር እና ዘይኑ ኑር ይባላሉ። አራቱ ወንድማማቾች ጁንታው ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ማክሰኞ ይፈጸማል ዮሐንስ ደርበው Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ማክሰኞ ጳጉሜን 2 ቀን 2013 በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም የአርቲስቱ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ አስታወቀ። የአርቲስቱ የአስክሬን ሽኝት በመስቀል አደባባይ እንደሚከናወንም…
የዜና ቪዲዮዎች ጁንታው ዓለማዊ የተባለውን ክፋት ሁሉ እየፈጸመ ነው – ጀነራል ብርሃኑ ጁላ Amare Asrat Sep 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=RS4NI55ldEI