የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ የነበረ 5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት ተያዘ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ከ5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት መያዙን አስታወቀ፡፡ የምዕራብ ዕዝ ዘመቻ ሃይል ክትትል ተወካይ ሻለቃ ጌታቸው ዋሬ ÷ ጥይቱ በሁለት ቋጠሮ ተደርጎ በአህያ ተጭኖ ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ ሲል ጫካ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ85 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 2 ሺህ 243 የእርድ እንስሳትና የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል። የክፍለ ከተማው ነዋሪዎች 609 ሰንጋ፣ 1 ሺህ 634 በጎች እና 900 ሺህ 618 ብር ግምት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጪ ንግዱን ለማሻሻል በተሰሩ ስራዎች ከ3 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በበጀት ዓመት የወጪ ንግዱን ለማሻሻል በተሰሩ ስራዎች ከ3.6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ የወጪ ንግዱን በማጠናከር እና የገቢ ንግዱን በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በ19ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የተገነቡ የተለያዩ የጤና መሠረተ ልማቶች ተመረቁ Meseret Awoke Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል በ19ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የተገነቡ የተለያዩ የጤና መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል፡፡ በክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦድሪን በድሪ የተመራ ልዑካን ቡድን በክልሉ እየተገነቡ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎችን ተዘዋዉሮ ጎብኝቷል። ከተመረቁት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ለ76 የሬዲዮ ጣቢያዎች የስርጭት ፍቃድ ሰጠ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን እስከ አሁን ድረስ ለ76 የሬዲዮ ጣቢያዎች የስርጭት ፍቃድ መስጠቱን ገለጸ። የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ፍቃድ የሰጣቸውን ሬዲዮ ጣቢያዎች በተመለከተ መረጃ ሰጥቷል። በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በአፋራ ጋሊኮማ የፈፀመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የሶስት ቀናት ክልላዊ ሀዘን ታወጀ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ መጠለያ በነበሩ ንፁሃን ዜጎች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሀዘን ቀን እንዲሆን የአፋር ክልል መንግስት አውጇል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ነዋሪዎች ከመከላከያ ጎን እንደሚቆሙ አስታወቁ Meseret Awoke Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ነዋሪዎች መከላከያን በመደገፍ ከጎኑ እንደሚቆሙ አስታውቀዋል፡፡ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሃያ ወረዳና የአራት ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች የህወሃት ጁንታ ቡድንን እኩይ ተግባር በመቃወምና ለሃገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኮቪድ 19 የሚደረገው ጥንቃቄ መዘናጋት አሳስቦኛል – የጤና ሚኒስቴር Meseret Awoke Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለኮቪድ 19 የሚደረገው ጥንቃቄ መዘናጋት እንዳሳሰበው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ ከፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፖሬት ከትናንት ምሽት ዜና መጽሄት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት÷ የህብረተሰቡ መዘናጋትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ሁለገብ ሀይል ምርቃት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አማራ ክልል ሀገርን ከጠላት ለመከላከል የሚሠለፉ ሁለገብ ሃይል አሰልጥኖ እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ሰልጣኞቹ ከ18እስከ 40 እድሜ ያላቸው ሲሆን÷ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ስልጠና ወስደዋል። አብዛኞቹ ሰልጣኞች መከላከያን የቀሩት ደግሞ ልዪ ሀይሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በብርሸለቆ የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ስነ ስርዓት ተካሄደ Melaku Gedif Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ስነ‐ስርዓት አካሄደ። የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዘዥ ኮሎኔል ጌታቸው አሊ÷ ሀገራችሁን በቅንነት ለማገልገል…