የሀገር ውስጥ ዜና ከየመን120 ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ Tibebu Kebede Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከየመን፣ ኤደን 120 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት አስር ወራት በዋና ዋና የምጣኔ ሃብት ዘርፎች አበረታች ውጤት ተመዝግቧል Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት በዋና ዋና ምጣኔ ኃብታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፥ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ወቅታዊ…
የዜና ቪዲዮዎች ጁንታው በአፋር ክልል ያደረሰው ጉዳት Amare Asrat Sep 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=jHShgGg0g-Y
የሀገር ውስጥ ዜና የ5 ዓመት የስርአተ ጾታና አካታችነት ስትራቴጂክ እቅድ ትግበራ ይፋ ሆነ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር የ5 ዓመት የስርአተ ጾታና አካታችነት ስትራቴጂክ እቅድ ትግበራ እና ሌሎች የስራ መመሪያዎችን ይፋ አደረገ፡፡ በስትራቴጂክ እቅዱ ስርአተ ጾታን ማካተት፣ ሴቶችን ማብቃትና ጾታዊ ጥቃትን መከላከልና አፋጣኝ ምላሽ መስጠት የሚሉ ዋና ዋና…
የዜና ቪዲዮዎች የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት Amare Asrat Sep 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=UYuhJ2mXs0c
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ባደረሰው ጥቃት ተጎጅዎች ለሰብአዊ ቀዉስ ተዳርገዋል Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምንት ልጆች እናት የሆኑት ወይዘሮ አሚናት ይማም የሽብር ቡድኑ በከልዋን ወረዳ አካባቢ በፈጸመዉ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት በርካቶች እንደሞቱ ገልፀዋል፡፡ ህውሓት የአካባቢዉ ኗሪዎች ላይ ካስከተለዉ ዘግናኝ ህልፈት ባሻገር ቤት…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ Amare Asrat Sep 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=F-5IzpoBY1g
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዜጎች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ተጠየቀ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዜጎች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጥሪ አቀረቡ ። በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲወለድ የዜጎች ንቁ ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ጋይንት የሚገኘውን የዩኒሴፍ የእርዳታ መጋዘን ዘረፈ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የሕወሃት ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ጋይንት የሚገኘው ለህጻናትና እናቶች የሚሆን የምግብ ክምችት ያለበትን የዩኒሴፍ የእርዳታ መጋዘን መዝረፉ ተነገረ። ንጹሀንን በጅምላ የመጨፍጨፍ፣ መንደሮችን የማውደም፣ የእህል ማከማቻዎችን የማቃጠል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አብቁተና ሰራተኞቹ ለህልውና ዘመቻው 81 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) እና ሠራተኞቹ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ የሚውል 81 ሚሊየን ብር አበረከቱ። የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መኮንን የለውምወሰን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ለዘመቻው ተቋሙ 25 ሚሊየን ብር፥…