Fana: At a Speed of Life!

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ለተፈናቀሉ ዜጎች  ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አበረከተ። ዩኒቨርሲቲው  ምግብና ምግብ ነክ የሆኑ እንዲሁም  የአልባሳት ድጋፍ ነው ዛሬ ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ ያስረከበው፡፡ ከተደረገው ድጋፍ መካከል ባለ 20 ሊትር 100…

አሸባሪው ቡድን በእምነት ተቋማት ላይ እያደረሰ ያለው ዉድመት በአለም ህዝብ ሊወገዝ ይገባል-የሀይማኖት  አባቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በእምነት ተቋማት ላይ ያደረሰውን ውድመት የአማራ ክልል የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አውግዟል። ጉባኤዉ አሸባሪዉ ቡድን በጨጨሆ መድሃኒያለም ካቴድራል ገዳም ያደረሰዉን ጉዳት ዛሬ ጎብኝቷል። ገዳሙን ጨምሮ…

ኬንያ ለኢትዮጵያ ሰላም እና ብልፅግና ድጋፏን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ኬንያ ለኢትዮጵያ ሰላም እና ብልፅግና ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራይሸል ኦማሞ አስታወቁ፡፡ የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

የፌደራል ዋና ኦዲተር ለመከላከያ ሰራዊት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ዋና ኦዲተር ለመከላከያ ሰራዊት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ። ለመከላከያ ሰራዊቱ የሚሰጠውን ድጋፍ ምክትል ዋና ኦዲተር ወይዘሮ መሰረት ዳምጤ በምድር ሃይል በመገኘት ያስረከቡ ሲሆን ፥የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ…

በከሃዲው ጄኔራል ምግበይ ሀይለ የተመራ ሃይል በማይጠብሪ ግንባር ተደመሰሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከሃዲው ጄኔራል ምግበይ ሀይለ እየተመራ በማይጠብሪ ግንባር በደባርቅና ዳባት ወረዳዎች አዋሳኞች በጫንቅ፣ ጭና እና ወቅን አካባቢዎች የመጣው የአሸባሪው የህወሓት ቡድን ተደመሰሰ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት መረጃ እንዳመለከተው ይህ ወራሪና ዘሪፊ የህወሓት…

ሕገ-ወጥ መድኃኒት ሲሸጡ የተገኙ አምስት መድሃኒት ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሆስፒታሎች አካባቢ በሚገኙ መድሃኒት ቤቶች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ሕገ-ወጥ መድኃኒት ሲሸጡ በተገኙት አምስት ፋርማሲዎች ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። መድሃኒት ቤቶቹ እንደ ጥፋታቸው ደረጃ ከሶስት ወር እስከ አንድ ዓመት…

የዲጂታል ግብርና ኤክስቴንሽን ለማቋቋም ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ግብርና ኤክስቴንሽን እና የምክር አገልግሎት ባለድርሻ አካላት ፎረም ለማቋቋም ውይይት እየተካሄደ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ኤክስቴንሽኑን አገልግሎት ዘመናዊ፣ ቀልጣፋና ተደራሽ ለማድረግ የግብርና ሚኒስቴር ከአጋር…

የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር 450 ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ 450 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን እና በ2014 517 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ በሶማሌ ክልል የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ አቶ ሂርሲ አብዲ ለሶማሌ ክልል…

ህልውናችንን አደጋ ላይ ለመጣል የተነሱ ቡድኖችን ለመመከት ያለልዩነት መስራት ይገባል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የውስጥ አንድነት አደጋ ላይ ለመጣል የተነሱ ቡድኖችን ለመመከት ያለልዩነት መስራት ይገባል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ። የፍልስፍና መምህሩ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ፥ የለውጡ መንግስት በፈተናዎች ውስጥ ሆኖ የታላቁ የኢትዮጵያን…

የአሸባሪው ወረራ ኢትዮጵያውያንን በአንድነት እንዲነሱ አድርጓል – አፈ ጉባዔ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ወረራና ጥቃት ኢትዮጵያውያንን ለህልውና ዘመቻው ከዳር እስከ ዳር በጋራ እንዲነሱ ያደረገ ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ የአማራና የቅማንት ህዝቦች ዘመናትን ያስቆጠረ ወንድማማችነት…