Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሕልውና ዘመቻው 27 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሕልውና ዘመቻው 27 ሚሊየን ብር ለህልውና ዘመቻው ማስፈጸሚያ ድጋፍ አድርጓል። ባንኩ ያደረገውን ድጋፍ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር እና የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተረክበዋል።…

የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው በግንባር በመገኘት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ የሚኖሩ የተለያየ ማሕረሰብ ተወካዮች ግንባር ድረስ በመሄድ የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ለሠራዊቱ ያላቸውን ደጀንነት ለማሳየት በተወካዮቻቸው አማካኝነት በግንባር በመገኘት ባስረከቡበት ወቅት÷ አረመኔው የሽብር ቡድን…

ቻይና ከአሜሪካ ጋር ያላት የሻከረ ግንኙነት በአየር ንብረት የሚደረገውን ትብብር አደጋ ላይ እንዳይጥለው አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ የአየር ንብረት ትብብር ፈፅሞ ከሰፊው የቻይናና የአሜሪካ ግንኙነት ተነጥሎ ሊታይ እንደማይችል ለአሜሪካ የአየር ንብረት መልዕክተኛ ጆን ኬሪ ተናግረዋል። አያይዘውም እየላላ የመጣው የአሜሪካ እና የቻይና…

“100 ብር ለወገኔ” የሚል አገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) '100 ብር ለወገኔ' የሚል አገር አቀፍ የወጣቶች ንቅናቄ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ሊካሄድ መሆኑን የብልጽግና ወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ይልማ ተረፈ፤ ጉዳዩን…

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ዱቄትና ዘይት ለተፈናቃዮች ድጋፍ አድርጋለች፡፡ አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው በደሴ ከተማ የመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ…

ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ቁሳቁሶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 1 እስከ 20/2013 ድረስ ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ናቸው ተብሏል፡፡ በዚህም የገቢ ኮንትሮባንድ 38…

ህወሓት በአፋር በርሃሌ ወረዳ በከፈተው ጥቃት በርካታ ንፁሃን ተጎድተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር በርሃሌ ወረዳ በከፈተው ጥቃት በርካታ ንፁሃን ተጎድተዋል፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን በጥይት እሩምታ ቆስለው በአብዓላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን በስፍራው የሚገኙ የፋና ብሮድካስቲንግ…

አዲስ አበባ እና የቻይናዋ ፉጃን የእህትማማች ከተሞችን ለመመስረት ስምምነት ተፈራሙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ ከቻይናዋ የፉጃን ክፍለ ሀገር ጋር የእህትማማች ከተሞችን ለመመስረት የሚያስችል የፊርማ ስነ-ስርዓት ዛሬ በቤጂንግ ከተማ ተካሄዷል፡፡ በዚህ የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን በመወከል በቻይና የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዙር ችግኝ ለኤርትራ ላከች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሃገራት ለመስጠት ቃል ከገባችው ችግኝ የመጀመሪያው ዙር ለኤርትራ መላኩን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ። በሃገር አቀፍ ደረጃ በዘንድሮው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 6 ቢሊየን ችግኝ…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሀርጌሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሶማሊ ላንድ ሀርጌሳ ገቡ። ለአምባሳደሩ የሶማሊ ላንድ የውስጥ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ሊባን ዩሱፍ እና በሀርጌሳ የኢትዮጵያ ቆንስላ አምባሳደር ሰኢድ መሀመድ እና ሌሎች አመራሮች…