የሀገር ውስጥ ዜና አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው ይውላሉ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የ2014 ዓ/ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሚያከናውናቸው ተግበራት በመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ከ3 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በደቡብ ክልል ሰባት ዞኖች ለሚገኙ ከ3 ሺህ በላይ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የሪጅኑ ኃላፊ አቶ ሹሜ አብሽሮ ተቋሙ በማህበረስብ አገልግሎት በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ገቢና ወጪ ንብረት ተይዟል Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ በ2013 በጀት ዓመት በተሰራ ስራ 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የሚገመት ገቢና ወጪ ንብረት መያዝ መቻሉን የፌዴራል ፖሊስ ገለጸ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ሲሆን÷በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በሀገር ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሴር ወንጀል የተከሰሱ 48 ግለሰቦች ላይ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል Melaku Gedif Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ ቀዳማዊ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በማበር በሰራዊቱና ሀገር ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሴር ወንጀል በተከሰሱ የዕዙ አባላት ላይ የማጠቃለያ ውሳኔ ለመስጠት ችሎት ተቀመጠ። ተከሳሾቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊያን እያለን አሸባሪው ህወሓት እንጂ ሀገር አትፈርስም- ዘማቹ ረ/ፕሮፌሰር Melaku Gedif Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና ዘመቻ ጥሪውን ተቀብለው በግንባር የሚገኙት ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው "እኛ ኢትዮጵያዊያን እያለን አሸባሪው ህወሓት እንጂ ኢትዮጵያ አትፈርስም" ሲሉ ተናገሩ። የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህሩ ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በመልዕክታቸውም÷ ሃገራችን ካፈራቻቸው ታላላቅ ድምጻውያን አንዱ በሆነው በአለማየሁ እሸቴ ዜና እረፍት እጅግ አዝኛለሁ ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት ማዕከል ተመረቀ Feven Bishaw Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት ማዕከልን መርቀው ከፈቱ፡ ማዕከሉ በ27 ሚልየን ብር ወጪ የተገነባ ሲሆን÷ወጪው በዲያስፖራ ወጣቶች በራስ ተነሳሽነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በ195 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን ፕሮጄክቶች አስመረቀ Melaku Gedif Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በ195 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን የኢንተርኔት ማስፉፊያና የመረጃ ማዕከል ስራዎች አስመረቀ፡፡ የላቀ የዩኒቨርሲቲዎች ትሰስር ለዘላቂ ልማት! በሚል መሪ ቃል ትምህርታዊ ዓውደ ርዕይ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብርተኞቹ ህወሓትና ሸኔ ጥምረት ሃገር የማፍረስ እኩይ ስምምነት ነው Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ ጥምረት ድሮም የነበረ ሃገር የማፍረስ እኩይ ስምምነት መሆኑን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሁሴን ፈይሶ ገለጹ። አቶ ሁሴን ፈይሶ እንደተናገሩት፥ አሁን በግላጭ የተናሩት ሃቅ ህዝብም መንግስትም የሚያውቁት ቢሆንም…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሃይማኖት ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈጸመ መሆኑ ተገለጸ Tibebu Kebede Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር እየመከረ ነው። በምክክር መድረኩ ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል። የምክክር መድረኩ ዓላማ ወራሪውና አሸባሪው ቡድን…