የሀገር ውስጥ ዜና 157 ሰብዓዊ ዕርዳታ የያዙ የጭነት መኪናዎች መቀሌ ደረሱ Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት 157 ሰብዓዊ ዕርዳታ የያዙ የጭነት መኪናዎች መቀሌ መድረሳቸውን ከወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገለጸ። የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ አስፈላጊ መገልገያዎችን የያዙት የጭነት መኪናዎች፣ ከዓለም የምግብ ድርጅት፣ እንደ ዩኒሴፍና…
ስፓርት ዛሬ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉባቸው የፍጻሜ እና የማጣሪያ ውድድሮች Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ፡፡ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት በሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያ ለግማሽ ፍፃሜ ያለፉት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና ለምለም ሀይሉ ለፍፃሜ ለማለፍ ይወዳደራሉ፡፡ በተጨማሪም 8:00 ሰዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን አንድነት በማናጋት ሀገሪቱን ለመበታተን የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ሃይሎችን ለመመከት ዘብ እንቆማለን-የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን አንድነት፣ ሰላምና ብልጽግናን በማናጋት ሀገሪቱን ለመበታተን እና ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን ለማጥፋት ከውጪም ሆነ ከውስጥ የሚንቀሳቀስን የጥፋት ሀይሎች በእዉቀታችን ፣ በገንዘባችን፣ በደማችን እና በአጥንታችን እንመክታለን አሉ የምርምር…
የዜና ቪዲዮዎች መከላከያ ሰራዊትን የመደገፍ መርሃ-ግብር በኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=I6RbPaYsNXs
የዜና ቪዲዮዎች የውጭ ጫና እና ጣልቃ-ገብነት እስከመቼ…? Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=IPhfv80UB0o
የዜና ቪዲዮዎች በጁንታው የተቀነባበረ ህገወጥ የዶላር ዝውውር Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=fFwz0Dl8E-8
የዜና ቪዲዮዎች ሽብርተኛው የህወኋት ቡድን ለምን በሱዳን በኩል መተላለፊያ መንገድ አጥብቆ ፈለገ? Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Fco48sEc7aA
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር እንሰራለን-ተመድ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር በቅርበት እንደሚሰሩ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸኃፊ ሥር የሰብዓዊ ጉዳዮችና የድንገተኛ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊት ገለጹ። አስተባባሪው በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክተው ዛሬ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከእንጨት የተሰሩ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በቋሚነት በኮንክሪት የመቀየር ስራ መጀመሩ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከእንጨት የተሰሩ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በቋሚነት በኮንክሪት የመቀየር ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች በአየር ጸባይ እና በሰው ሰራሽ ችግሮች ሳቢያ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ጉዳት እየደረሰባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት እያደረገ ያለው ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዳያስፖራው እያደረገ ያለው ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ፒስ ኤንድ ፕሮግረስ ምክትል ፕሬዚደንት እና የአባይ ንጉሶች የሚዲያ መስራች ኡስታዝ…