Fana: At a Speed of Life!

የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የኮሮና ታማሚዎች የፅኑ ህሙማን ክፍል መሙላቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በኮቪድ19 ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መጨመርን ተከትሎ የፅኑ ህሙማን ክፍሉ ሙሉ በሙሉ መሙላቱ ተገለፀ፡፡ የፅኑ ህሙማን ክፍል በመሙላቱ ተጨማሪ ፅኑ ህሙማንን ሆስፒታሉ የመቀበል አቅም እንደሌለው የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ…

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የተጀመረው የድሬዳዋ ምክር ቤት ጉባዔ ለሥራ ዘመኑ ማስፈጸሚያ ከ4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት እንዲሁም የዳኛ ሹመትና አዋጅ በማጽደቅ ዛሬ ተጠናቋል። ምክር ቤቱ ያጸደቀው በጀት የሕዝብ የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ…

የእናቶችን ጡት የማጥባት ጥሩ ተሞክሮ ማጠናከር የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ ይደረጋል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችን ጡት የማጥባት ጥሩ ተሞክሮ እንዲጠናከር ለማስቻል ጤና ሚኒስቴር ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ዓለም አቀፉ ጡት የማጥባት ሳምንት “ጡት ማጥባትን መጠበቅ፣ የጋራ ሃላፊነት!!” በሚል መሪ ሃሳብ ከሐምሌ 25…

ከአሰላ ከተማ የሀገር ጥሪ ተቀብለው የመከላከያ ሰራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ የሀገር ጥሪ በመቀበል ከስምንት ቀበሌዎች የተውጣጡ ወጣቶች የመከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ ወጣቶቹ ለሀገር ባላቸዉ ታላቅ ፍቅር እንዲሁም ከልጅነታቸዉ ጀምሮ ለመከላከያ ሰራዊት ባላቸዉ ክብር…

ሀሰተኛ ደረሰኝ ሲታተምባቸው የነበሩ 31 ህገ-ወጥ የካሽ ሬጂስተር ማሽኖች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሀሰተኛ ማንነት የሀገርንና የህዝብ ሀብት ለመዝረፍ ሲውሉ የነበሩ 31 የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ማሽኖች ተይዘዋል፡፡ ደረሰኝ ግብይት መኖሩ የሚያረጋግጥ ለታክስ አሰባሰብ አገልግሎት የሚውል በመሆኑ የዕቃ ወይም የአገልግሎት…

የአማራ ክልል ጠበቆች ማኅበር ትህነግን ለመደምሰስ አገልግሎት የሚውል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ጠበቆች ማኅበር አባላት አሸባሪው ትህነግን ለመደምሰስ አገልግሎት የሚውል ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የማኅበሩ አባላት ከባሕር ዳርና አካባቢዋ ጠበቆች ጋር ሀገራዊና ክልላዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አባላቱ ለህልውና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስራ አፈጻጸም እና መሪ እቅድ ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም እና የ2014 መሪ እቅድ ላይ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ። በአዳማ እየተካሄደ ባለው ውይይት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

ዌልስ 20 ሺህ ከፀሃይ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያገኙ ቤቶችን ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌልስ 20 ሺህ አነስተኛ የካርበን ልቀት መጠን ያላቸውን መኖሪያ ቤቶች ልትገነባ ነው፡፡ የዌልስ የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ የቤቶቹ ግንባታ እስከ ፈረንጆቹ 2026 ተጠናቆ ለዜጎች በኪራይ ይተላለፋል፡፡ የቤቶቹ ግንባታ…