Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የማዕድንና የቅመማ ቅመም ምርቶችን ማገበያየት ሊጀምር ነው

 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2014 በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ የማዕድንና የቅመማ ቅመም ምርቶችን ወደ ግብይት ስርዓት ውስጥ ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ። በሁለት የግብርና ምርቶች የጀመረውን ግብይት አሁን ወደ 13 በማሳደግ የጥራጥሬና…

ፍሬወይኒ ኃይሉ በሴቶች የ1500 ሜትር ለፍጻሜ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ለፍጻሜ አልፋለች፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር በምድብ አንድ የግማሽ ፍፃሜ ውድድሯን ያደረገችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በ3 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ54 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት 2ኛ…

ሱዳን ዓለም አቀፉን የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመቀላቀል የቀረበውን ረቂቅ አጸደቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ጊዜ አስተዳደር ካርቱም ዓለም አቀፉን የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመቀላቀል የቀረበውን ረቂቅ ማጽደቁ ተሰማ። ረቂቁ ሃገሪቱ ዓለም አቀፉን የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመቀላቀል የሚያስችላትን መንገድ የሚከፍት መሆኑን ጠቅላይ…

የሃዋሳ ጉምሩክ ቅርንጫፍ 630 ሚሊየን ብር ለመንግስት ገቢ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ በኮንትሮባንድ መቆጣጠር ስራ 630 ሚሊየን ብር ለመንግስት ገቢ ማድረጉን በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ገለፀ። የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የህግ ተገዢነት ምክትል ስራ አስኪያጅ ኢዴሳ ለማ ለጣቢያችን በቅርንጫፍ…

15ኛው ዓለም አቀፍ የናይሎ ሳህራን ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15 ኛው ዓለም አቀፍ የናይሎ ሳህራን ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። 15ኛው የናይሎ ሳህራን ቋንቋዎች ጉባኤ በበይነ መረብ በአራት የተለያዩ ማዕከላት እየተካሄደ ነው። ጉባኤው በኢትዮጵያ፣ በኬኒያ፣ በደቡብ ሱዳን እና በሱዳን እየተካሄደ ሲሆን፥…

ከተቋቋሙለት አላማ ውጭ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የውጭ ድርጅቶች ታገዱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከተቋቋሙለት አላማ ውጭ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሶስት የውጭ ድርጅቶች ለሶስት ወራት መታገዳቸውን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ አንደኛ MSF HOLLAND ሁለተኛ NORWEGIAN REFUGEE COUNCIL እና ሶስተኛ AL MAKTOUME…

ከውጭ ኢንቨስመንት 3 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ከውጭ ኢንቨስትመንት 3 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ማግኘቷን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በቅርቡ ከተሰጠው የቴሌኮም ፈቃድ የተገኘውን የ800 ሚሊየን ዶላር ጨምሮ ነው 3 ነጥብ 9 ቢሊየን…

ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተሸለሙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሴቶች፣ ቤተሰብ እና ህጻናት ሚኒስቴር በየዓመቱ በፈርንጆቹ ሃምሌ 31 የሚከበረውን የፓን አፍሪካን የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ለፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ሽልማት አበርክቷል። በፕሮግራሙ ላይ ለሃገራቸው…

የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ የመንግስት ሆስፒታሎች የሽልማት መርሃግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የ2013 ሶስተኛው ዙር ሃገር አቀፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የመንግስት ሆስፒታሎች የሽልማት መርሃግብር እየተከናወነ ይገኛል። ኢትዮጵያ ባለፉት አስርት አመታት የጤናውን ዘርፍ እንዲሻሻል በርካታ ስራዎች…

ከየመን፣ ሰንዓ 79 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከየመን፣ ሰንዓ 79 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በየመን የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራችው ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በትናንትናው ዕለት 79 ዜጎቻችን ከየመን፣ ሰንዓ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…