ቴክ “የኛ ሆም” የተሰኘ ልዩ አገልግሎት ሰጪ መተግበሪያ ይፋ ሆነ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኛ ሆም" የተሰኘ አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎችን የሚያገናኝ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ይፋ ሆነ። ቴክኖሎጂው የውጪ ሀገርና የሀገር ውስጥ እንግዶች ከአገልግሎት ሰጪ ሆቴሎች፣ ልዩ የእንግዳ ማረፊያዎች፣ የግለሰብ ቤቶች፣ ሆስቴሎችና ሪዞርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች አካባቢያቸውን በንቃት እንዲጠብቁ ተጠየቀ Alemayehu Geremew Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ የጫት መቃሚያ እና የሽሻ ማስጨሻ ቤቶች ተዘግተው ወጣቶች አካባቢያቸውን በንቃት እንዲጠብቁ ተጠየቀ። ከተማ አስተዳደሩ ከንግዱ ማሕበረ-ሰብ ጋር ባደረገው ውይይት ወጣቱ ከጫት ሱስ ወጥቶ የህልውና ዘመቻውን እንዲቀላቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕይወት መስዋእትነት ለከፈሉ የጀግኖች የቤተሰብ አባላት የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ባለሃብት አቶ አሕመድ ኑሩ ለሕዝብ ሲሉ መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል፤ ታሪክም ሲዘክራቸው ይኖራል ብለዋል። የጀግኖችን ቤተሰብ ማገዝ ከሁሉም የአማራ ሕዝብ የሚጠበቅ ተግባር ነው ያሉት ባለሃብቱ አቶ አሕመድ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ህውሓት ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት መጋዘኖችን ዘርፏል ዮሐንስ ደርበው Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት መጋዘኖችን እንደዘረፈ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ሚሽን ዳይሬክተር ተናግረዋል፡፡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው የህወሃት ሃይል ተደመሰሰ Feven Bishaw Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው ህወሃት ሃይል መደምሰሱን በግንባሩ የአገር መከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። በአካባቢው ገብቶ የነበረው የህወሃት አሸባሪ ሃይል በሰራዊቱ የተቀናጀ ጥቃት መደምሰሱም ነው የተገለጸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አሁን ገንዘብ ሳይሆን ሀገር እና ህዝብ የምናተርፍበት ጊዜ ነው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የኢኮኖሚ አሻጥርና ህገወጥ ተግባራት ለመከላከልና ለመቆጣጠር በስራ ላይ ያለው የቁጥጥር ግብረሃይል የስራ አፈጻጸም ተገመገመ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የቁጥጥር ግብረሃይሉ ሰብሳቢ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…
ስፓርት ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ Tibebu Kebede Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ። ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች የላንክሻየሩን ክለብ በይፋ የተቀላቀለ ሲሆን፥ ለዝውውሩም 19 ነጥብ 8 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ በክለቦቹ መካከል ስምምነት ተደርሷል። ከዚህ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ሴቶችና ህጻናት ሰለባ ናቸው Alemayehu Geremew Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት ሴቶችና ህጻናት ሰለባ በመሆናቸው መላው ኢትዮጵያውያን በጋራ ልንመክተው ይገባል ሲሉ የቤንች ሸኮ ዞን ሴቶች ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የህወሓት አሸባሪ ቡድንን የሚያወግዝ ሠልፍ በቤንች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ግንኙነት ያላቸው 78 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከአሸባሪው የህውሓት ቡድን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው 78 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ፓሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳባት ቆርጦ የገባው የህወሓት ታጣቂ ተመቶ እየተመለሰ ነው Tibebu Kebede Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳባት ወረዳ ቆርጦ የገባው አሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ቡድን ተመቶ እየተመለሰ መሆኑን የዳባት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሰውነት ውባለም ገለጹ። አራተኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ አሻባሪው የህወሓት ቡድን እየተደመሰሰ መሆኑን አስተዳዳሪው…