የሀገር ውስጥ ዜና በበርሃሌ ግንባር የህወሓት ሽብር ቡድን አባላት እና የጦር መሳሪያዎች ተማረኩ Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በርሃሌ ግንባር ትናንት በነበረ ውጊያ የህወሓትሽብር ቡድን አባላት እና በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል፡፡ ከተማረኩ የጦር መሳሪያዎች መካከልም ብሬን፣ ክላሽንኮቭ፣ የጦር ሜዳ መነጸር እና በርካታ ቁጥር ያላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ ከወጣቱ ጋር ተቀራርቦ በመስራት ወቅቱን የሚመጥን አመራር መስጠት አለበት-ዶ/ር አህመዲን Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከወጣቱ ጋር ተቀራርቦ በመስራት ወቅቱን የሚመጥን አመራር መስጠት እንዳለበት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አህመዲን መሐመድ ገለጹ፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ ወጣቶች “ከአባቶታችን የተረከብነውን ‘ታሪክና ማንነት’…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን 2 ለ 1 አሸነፈ Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ባካሄዱት የወዳጅነት እግር ኳስ ጨዋታ ኢትዮጵያ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ ለኢትዮጵያ የማሸነፊያ ግቦችን አቡበከር ናስር 11ኛው ደቂቃ እንዲሁም አቤል ያለው 54ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በ35 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የማጂ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል መንግስት ድጋፍ በ35 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የማጂ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታው ተጠናቆ ተመርቋል። ሆስፒታሉ የኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ እና የኦሞ ፖርክ ሰራተኞችን ጨምሮ በአካባቢው ለሚገኙ ከ100 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለምንም የፖለቲካ ልዩነት ለኢትዮጵያ ህልውና በጋራ መቆም አለብን-ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች ያለምንም የፖለቲካ ልዩነት ለኢትዮጵያ ህልውና በጋራ መቆም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጥሪ አቅርበዋል። የኢዜማ ፓርቲ አመራርና አባላት “ደሜን ለእናት ሀገሬ” በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንኩ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት 500 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር ለሚዋደቀው መከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ኃይሎችና ሚሊሻዎች የአንድ ወር ደሞዛቸውን ከ500 ሚሊየን ብር በላይ ለግሰዋል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩዋንዳ ገብተዋል Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኪጋሊ በሚኖራቸው ቆይታ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር እንደሚወያዩ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰበታ ከተማ መከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍ የማህበረሰብ ስፖርት እንቅስቃሴ ተካሄደ Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍ እና የሽብር ቡድኖችን ህወሓት እና ሸኔን ለማውገዝ በሰበታ ከተማ የማህበረሰብ ስፖርት እንቅስቃሴ ተካሂዷል፡፡ መርሃ ግብሩን የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን እና የሰበታ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች ከካቢኔ አባላት ጋር የኢትዮጵያ አየር ሃይልን ጎበኙ Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከካቢኔ አባላት ጋር የኢትዮጵያ አየር ሃይልን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ አየር ሃይሉ እያካሄደ ያለውን ሪፎርም እና ለውጥ ለማየት እና የከተማ አስተዳደሩ የሚችለውን ድጋፍ ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ…
ስፓርት አትሌት ያለምዘርፍ በሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ ክበረ ወሰን ሰበረች Melaku Gedif Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በአየርላንድ አንትሪም ኮስት በተካሄደው የሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ የዓለም ክበረ ወሰን ሰብራለች። አትሌት ያለምዘርፍ 1:03.43 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው የርቀቱን ክብረ ወሰን…