በሶማሌ ክልል በአንድ ጀንበር 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በአንድ ጀንበር 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል።
በመርሃ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሳሚ ረዲ፣ የሶማሌ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ኃብት ልማት ቢሮ ሀላፊ…