Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ያለው የምግብ ክምችት አርብ ያልቃል – የዓለም ምግብ ፕሮግራም

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ያለው የምግብ ክምችት በሚቀጥለው አርብ እንደሚጠናቀቅ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለጸ፡፡ የፕሮግራሙ ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሊይ፥ በትግራይ የምግብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች እርዳታውን ለማቅረብ በቀን 100 ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ መግባት…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና ዶ/ር ቀንአ ያደታን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ አመራሮች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነአ ያደታን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ለመከላከያ ሰራዊቱ ደጀንነታቸውን ለማሣየት ደም ለግሰዋል፡፡ "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ" በሚል መርህ ዛሬ በመስቀል አደባባይ…

ከደረጃ በታች የሆነ 3ሺህ 685 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን ምርት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከደረጃ በታች የሆኑ 3ሺህ 685 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ገቢ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታግደዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተጠናቀቀው የ2013 በጀት ዓመት አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ…

በ2013 በጀት ዓመት በተለያዩ መንገድ ሊመዘበር የነበረ ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሊመዘበር የነበረ ከ80 ሚሊየን ብር በላይ በቅድመ መከላከል ስራ ማዳን መቻሉን የደቡብ ክልል ሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽነር ኑሪየ ሱሌ በህገ -ወጥ መንገድ ሊመዘበር የነበረውን 30ሺህ…

በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ ዲፕሎማ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ በ58 ኪ.ግ ምድብ 7ኛ በመያዝ ዲፕሎማ አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ የወከለው አትሌት ሰለሞን ቱፋ እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በ58 ኪ .ግ…

ለሕክምና ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የጤና አገልግሎትን በቀላሉ ማድረስ የሚያስችል የጥሪ ማዕከል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለተለያዩ የሕክምና ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የጤና አገልግሎትን ለኅብረተሰቡ በቀላሉ ማድረስ የሚያስችል የጥሪ ማዕከል ይፋ ሆነ። የሕክምና ባለሙያዎች ምላሽ የሚሰጡበትን የጥሪ ማዕከል አገልግሎቱን ለማግኘት በቴሌ ብር በኩል የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም…

አለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሃት ሰብዓዊ እርዳታ ለያዙ ተሽከርካሪዎች መንገዱን እንዲከፍት ግፊት ማሳደር አለባቸው – ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሃት የአፋርን ክልል መተናኮሱን አቁሞ ሰብዓዊ እርዳታ ለያዙ ተሽከርካሪዎች መንገዱን እንዲከፍት ግፊት ማሳደር እንዳለባቸው ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ መንግስት የሰብአዊ ዕርዳታ እንዲርደስ ለማስቻል አልሞ…

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት ጋር በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከላ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት ጋር በእንጦጦ ፓርክ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሂዷል፡፡ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የበላይ አመራሮችና ሰራተኞች ጋር በመሆን በእንጦጦ ፓርክ…

የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር መከበሩን የፌደራል ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት የተከበረው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ምስራቅ ዳይሬክተር ኮማንደር ጌትነት ዋሴ እንደገለጹት ÷ በዓሉ በሰላም…