Fana: At a Speed of Life!

ፋናን ጨምሮ የሚዲያ ተቋማት በነገሌ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ ዋልታ ቲቪ እና ዋፋ የሚዲያ ተቋማት በጉጂ ዞን በነገሌ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀምረዋል። በዚህም ዛሬ በነገሌ ከተማ የሚገኙ የአቅመ ደካማ ሰዎችን የቤት ማደስ መርሃ ግብር ተጀምሯል።…

አራት ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl መለስተኛ አውሮፕላን በምስራቅ ሀረርጌ ኮምቦልቻ ወረዳ ወደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ሰዎችን አሳፍሮ ከድሬድዋ ወደ ጅግጅጋ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl መለስተኛ አውሮፕላን በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ዛሬ ወደቀ፡፡ በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ ሰዎች በህይወት መትረፋቸውም ታውቋል፡፡ አውሮፕላኑ ዛሬ…

አሸባሪው የህውሃት ቡድን በዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል- ትዴፓ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህውሃት ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ በመሆኑ በዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ እንደሚገባ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያስታወቀው፡፡ ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪ ቡድኑ…

45 ዶክተሮች እና የህክምና ባለሙያዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ሙያዊ ድጋፍ ለመሰጠት ወደ ግንባር አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ ሆስፒታሎች የተውጣጡ የህክምና ባለሙያዎች የሀገር መከላከያ ሰራዊቱን ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግ በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ የጤና ቢሮ ኃላፊው ዶክተር ዮሀንስ ጫላን…

በኢትዮጵያ እና በተመድ መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት በየዘርፉ መጠናከር አለበት-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፖለቲካ እና የሠላም ግንባታ ጉዳዮች ምክትል ሀላፊ ሮዝመሪ ዲካርሎ ጋር ተወያዩ ። ውይይቱም በትግራይ ስላለው ሁኔታ ፣ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፣ በኢትዮ ሱዳን…

አሸባሪው ህወሓት ከ170 በላይ እርዳታ የጫኑ ከባድ መኪናዎችን አግቶቷል- የትራንስፖርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት ከ170 በላይ እርዳታ የጫኑ ከባድ መኪናዎችን አግቶ ማቆሙን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ ዛሬ እንዳስታወቁት ወደ ትግራይ ሊጓጓዝ የተጫነን የእርዳታ እህል የያዙ 170 ከባድ…

በደቡብ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ37 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ በዓይነትና በገንዘብ በድምሩ ከ37ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት አድርጓል፡፡ በክልሉ ተወክለው ቦታው ላይ ተገኝተው ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፉን ያስረከቡት የደቡብ ክልል የርዕሰ…

መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገር ሕልውና ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመቀልበስ የጀመረውን ርብርብ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በከፈተው ጦርነት በየደረሰበት የአማራ ግዛት ሁሉ ንፁሃንን በመግደል፣ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈርና የአርሶ አደሩን ጎተራ በመዝረፍ የአማራና የአፋርን ህዝብ እያጎሳቆለ መሆኑን የአማራ ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ።…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የኦክስጅን ማምረቻ ሊቋቋም ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከፌዴራል መንግስት በተገኘ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የንግስት ኢሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምራቻ እንደሚቋቋም ዩኒቨርሲቲዉ አስታወቀ፡፡ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሀብታሙ…

በኢራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች በተያዘው ዓመት መጨረሻ ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች በተያዘው ዓመት መጨረሻ ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ ተገልጿል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ÷ አሜሪካ በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ ኢራቅ ላይ የነበራትን ተልዕኮ ታጠናቅቃለች ብለዋል፡፡ የኢራቅን ወታደሮች…