የሀገር ውስጥ ዜና መኢአድ የክተት ጥሪውን እንደሚቀላቀል አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የአማራ ክልል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ እንደሚቀላቀል አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ጥሪው ሀገር ለማዳን የቀረበ ብቸኛ አማራጭ በመሆኑ ጥሪውን በመቀበል እንደሚቀላቀል መግለጹን አሚኮ ዘግቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነቶች ሳይበግሩን አሸባሪውን ሕወሓት ለአንድ ጊዜ እና ለመጨረሻ ጊዜ መደምሰስ ይገባል – ዶክተር ድረስ ሳህሉ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ልዩነቶች ሳይበግሩን አሸባሪውን ሕወሓት ለአንድ ጊዜ እና ለመጨረሻ ጊዜ መደምሰስ ይገባል ሲሉ ተናገሩ። የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪ በመቀበል በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በዳውሮ ዞን የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በደቡብ ክልል በዳውሮ ዞን ሎማ ወረዳ ተገኝተው በክልሉ የተካሄደውን የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ በመቀላቀል ችግኝ ተከሉ። በመርሃ ግብሩ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል በበልግ ያጣውን 35 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል ለመተካት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል በበልግ ወቅት ያጣውን 35 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል ለመተካት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በደቡብ ክልል በበልግና የመኸር ወቅት የሚመረተው የምርት መጠን 50 በ 50 ድርሻ ቢኖረውም በልግ ላይ በነበረው የዝናብ መዘግየትና ተመልሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በትግራይ ክልል በሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ አሳሰበች Tibebu Kebede Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በትግራይ ክልል በሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ላይ እያደረሱ ያለውን ጥቃት እንዲያቆሙ የአሜሪካ መንግስት አሳስቧል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች በትግራይ ስድተኞች ላይ ጥቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት 41 ሺህ 485 ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ መመለሱን ገለጸ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት 80 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ 41 ሺህ 485 ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ እንዲመለሱ ማድረጉን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አማካኝነት በአስቸኳይ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታኔ ላማምራ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ለሚኒስትሩ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን የክልሉን የክተት ዘመቻ ጥሪ በመደገፍ ሰልፍ ተካሄደ Melaku Gedif Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ የአማራ ክልል መንግሥት ያወጀውን የክተት ጥሪ በመደገፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ነዋሪዎቹ መከላከያ ሰራዊትን፣ የአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻ እንዲሁም ፋኖን በመደገፍ እና የህወሓት አሸባሪ ቡድንን እኩይ ተግባር በማውገዝ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሞኑ ጭጋጋማ አየር ከትንበያው አንጻር የሚጠበቅ ነው – ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን እየታየ ያለው ጭጋጋማ አየር ከክረምቱ የአየር ትንበያ አንጻር የሚጠበቅ እንደሆነ ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። በጭጋጋማው አየር የሚከሰተው የእይታ መጋረድ ጉዳት እንዳያስከትል ተገቢውን ጥንቃቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉም በአማራ ላይ የሚወራረድ አንድም ሒሳብ የለም፤ የእድገት ጉዟችን በአሸባሪው ቡድን አይደናቀፍም፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመኙ ሁሉ…