Fana: At a Speed of Life!

ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ዘመቻው የሀገር ህልውና ጠብቆ ለማስቀጠል የሚደረግ በመሆኑ ለስኬታማነቱም የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡ የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጽያን ለመከፋፈልና…

በደቡብ ከልል በአንድ ጀምበር  80ሚሊየን ችግኝ ይተከላል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ከልል ኢትዮጵያን እናልብሳት በሚል በአንድ ጀምበር 80ሚሊየን ችግኝ ለመትከል የማስጀመሪያ ስነ ስርዓት  በሃላባ ዞን  ተከናውኗል፡፡ በክልሉ ከሚተከሉት ችግኞች ውስጥም 300 ሺው  በሀላባ ዞን በአንድ ጀምበር ለመትከል መታቀዱ ታውቋል፡፡…

መከላካያ ሰራዊትን የሚደግፍና አሸባሪውን ህወሀት የሚያወግዝ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በሀረር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ነዋሪዎች መከላከያ ሰራዊትን በመደገፍና አሸባሪው ህወሀትን በማውገዝ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ነዋሪዎቹ "ኢትዮጵያ አሸንፋለች፤ ወደፊትም ታሸንፋለች፤ እኛ ሐረሮች ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን ነን፤ ክብርና መጎስ ውድ…

ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ120 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ120 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ያስሚ ወሃበርቢ እና በኢትዮዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ተፈራርመውታል፡፡ ድጋፉ የሩዝ ሰብልን በማቅረብ የምግብ…

ዘማቾች ጠላቶቻቸውን ድል አድርገው ይመለሳሉ – የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንአ ያደታ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዘማቾች ጠላቶቻቸውን ድል አድርገው ይመለሳሉ ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንአ ያደታ ገለጹ፡፡ ‘‘ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ፤ የወጣቶች ሽኝትና የድጋፍ ርክክብ የትም፣ መቼም በምንም’’ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው መርሃግብር ላይ ተገኝተው…

አዲስ ወግ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ በዴሞክራሲ አንድ እርምጃ፣ የ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ምልከታዎች በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ ውይይቱ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ በአቶ ሰይፈ ደርቤ፣በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና አለም…

ከተማ አስተዳድሩ ከነዋሪዎች እና ባለሃብቶች ያሰባሰበውን የ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከከተማው ነዋሪዎች እና ባለሃብቶች ያሰባሰበውን የ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት አስረክቧል፡፡ ድጋፉን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመከላከያ ሚነስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ…

ለወላይታ ዲስትሪክት ጽ/ቤት አገልግሎት ህንፃ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለደቡብ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለወላይታ ዲስትሪክት ጽህፈት ቤት አገልግሎት ባለ ሰባት ፎቅ ህንፃ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የመሰረት ድንጋዩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በከፍተኛ ትምህርትና በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ የተመራ የመንግሥት ከፍተኛ የስራ…

በመዲናዋ መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ የተሰበሰበ የዓይነት እና የገንዘብ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት ርክክብ እና ሰራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው።   በመርሃ ግብሩ የሀገር ሽማግሌዎች፣አርበኞች፣…