አየር መንገዱ ከፈረንጆቹ ነሐሴ 30 ጀምሮ ወደ ጆርዳን አማን መደበኛ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ነሐሴ 30 ጀምሮ ወደ ጆርዳን አማን መደበኛ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር ገልጿል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-…
የደቡብ ወሎ ዞን የዘመቻ ህልውና የክተት ጥሪ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ወሎ ዞን የዘመቻ ህልውና የክተት ጥሪ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል፡፡
በንቅናቄ መድረኩ ላይ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሰሀ ወልደሰንበትን ጨምሮ የፌዴራል የክልል እና የዞኑ የሥራ ኀላፊዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል፡፡…
በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ170 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ170 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ከብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በህገ ወጥ መንገድ የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውር የነበረው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ…
ሜሮን ሀደሮ በደራሲዎች ዘርፍ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ፀሃፊ በመሆን በኤኮ ኬይን ተሸላሚ ሆነች
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሜሮን ሀደሮ በደራሲዎች ዘርፍ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ፀሃፊ በመሆን በስመጥሩ ኤኮ ኬይን በተባለ ድርጅት ተሸላሚ ሆናለች፡፡
ሜሮን ሀደሮ ÷ እንደምሸለም ማሰብ ቀርቶ ከሚሸለሙት ዝርዝር ውስጥ መግባቴ በራሱ ትልቅ ክብር በመሆኑ በጣም አስደንግጦኛል…
በትግራይ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የህወሓት አመራር ብቻ ነው – ዶክተር አረጋዊ በርሄ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ሰብዓዊ ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የህወሓት አመራር ብቻ መሆኑን የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ…
በሀረሪ ክልል የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓትን የሚቃወምና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡
በድጋፍ ሰልፉ ላይም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ፣ …
በባህርዳር ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት የክተት ዘመቻውን ለመቀላቀል ሽኝት ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት የተደረገውን የክተት ዘመቻ ለመቀላቀል አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡
ከዚህ በፊት የሀገርን ዳር ድንበር ሲያስከብሩ ቆይተው እና ግዳጃቸውን አጠናቀው በመመለስበ ባህርዳር በልዩ ልዩ የስራ ዘርፎች…
በቦንጋ ከተማ የህወሓት ጁንታ ቡድንን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሠልፍ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ የህወሓት ጁንታ ቡድንን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ እና የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌትን የሚደግፍ ሠላማዊ ሠልፍ እየተደረገ ነው፡፡
በሠልፉ ላይ ህወሓት የመላ ኢትዮጵያዊያን የእድገት፣የአብሮነት እና የሠላም…
የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ፡፡
ከአንድ ወር በፊት በሁለት ቀናት ልዩነት ውስጥ ከ15 ሰከንዶች በላይ በሄንግሎ ማጣሪያ ተሻሽሎ በኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ እጅ የገባው የ10 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን…