Fana: At a Speed of Life!

ህፃናትን ለጦርነት የሚያሰማራው አሸባሪው ቡድን በጦር ወንጀል እንዲጠየቅ ስራዎች መጀመር አለባቸው- የስ-ነልቦናና የህግ ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህፃናትን ለጦርነት የሚያሰማራውን የአሸባሪውን ህወሓት ቡድን በጦር ወንጀለኝነት ለማስጠየቅ ስራዎችን መጀመር እንደሚገባ የስ-ነልቦናና የህግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ህፃናት በበኩላቸው እኩዮቻቸው በአሸባሪው ቡድን ለጦርነት መማገዳቸውን…

ተጨማሪ ስድስት የፓስፖርት የመቀበያ ቦታዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ተጨማሪ ስድስት የፓስፖርት የመቀበያ ቦታዎችን ይፋ አድርጓል። ከዚህ ቀደም የፓስፖርት መቀበያ ቦታ ዋናው ፖስታ ቤት ብቻ የነበረ መሆኑን ያስታወሰው ኤጀንሲው፣ አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ተጨማሪ…

በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ በርካታ ብረታ ብረት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ በርካታ ብረታ ብረት መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አሸባሪው የህዋሓት ጁንታ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ለማድረስና የሀገር ማፍረስ እኩይ ተልዕኮውን ለማሳካት የተለያዩ የኢኮኖሚ አሻጥር…

አመታዊው የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓል በሰላም ተከብሯል- ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አመታዊው የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓል ዛሬ በሰላም መከበሩን ፖሊስ አስታወቀ። የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ድቪዥን ክፍል ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ እንደገለጹት፥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት…

መከላከያ ን ለሚቀላቀሉ የምእራብ ሀረርጌ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መከላከያን ለሚቀላቀሉ የምዕራብ ሀረርጌ   ወጣቶች ሽኝት ተደርጓል። በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ   በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷ የምዕራብ ሀረርጌ ወጣቶች የጁንታዉን…

ለሽብር አላማ በ2 ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሣሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር አላማ በ2 ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሣሪያ መያዙን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት እና ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው ክትትል ለተለያዩ የሽብር…

ለህዳሴ ግድቡ በ48 ሰዓታት ከዳያስፖራው 70 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚደረግበት ድረ ገፅ ይፋ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ከ583 ዳያስፓራዎች 70 ሺህ 380 ዶላር መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጰያውያንና የኢትዮጵያ…

የአራዳ፣ የንፋስ ስልክና የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራዳ፣ የንፋስ ስልክና የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ። የአራዳ ክፍለ ከተማ 65 ሚሊየን ብር ለማሰባሰብ አቅዶ 15 ሚሊየን ብር በላይ እንደ ጅማሮ የስንቅ ዝግጅት ማድረጉን የክፍለ ከተማው…

በኢትዮጵያ የዲጂታል ምጣኔ ሃብት ግንባታ ላይ የሳይበር ጥቃት እንዳይደርስ የ24 ሰዓት ጥበቃ እያደረግን ነው-ኢመደኤ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነችው ባለው የዲጂታል ምጣኔ ሃብት ግንባታ ላይ የሳይበር ጥቃት እንዳይደርስ የ24 ሰዓት ጥበቃ እያደረገ መሆኑን የኢንፎርሜሽንና መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገቷን በቴክኖሎጂ…

በጋምቤላ ክልል የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች በቁርጠኝነት እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 5ኛ የምርጫ ጊዜ 6ኛ የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የምክር ቤቱ ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ጁል ናንጋል እንዳሉት ÷በክልሉ ያለውን ሰላም ይበልጥ በማጠናከር የህዝቡን ሁለንተናዊ…