Fana: At a Speed of Life!

የሴቶች የፓርላማ ውክልና 50 በመቶ እስኪደርስ ጠንክረን እንሰራለን- ወ/ሮ ሽታዬ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በፓርላማ ያላቸው መቀመጫ 50 በመቶ እስኪደርስ ጠንክረን እንሰራለን ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ ገለጹ፡፡ ወይዘሮ ሽታዬ በአርባ ምንጭ ከተማ የፓርላማ ተመራጭ ሴቶች ኮከስ አባላት ባዘጋጁት…

አንዳንድ አካባቢዎች ከሚፈጠሩ መጠነኛ ግጭቶች ውጪ ሞትና መፈናቀልን ማስቀረት ተችሏል- ብ/ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አንዳንድ አካባቢዎች ከሚፈጠሩ መጠነኛ ግጭቶች ውጪ ሞትና መፈናቀልን ማስቀረት መቻሉን ብ/ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ ገለጹ፡፡ በመተከል የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል ኮማንድ ፖስት የተቀመጡለትን ግቦች በሚገባ ማሳካት መቻሉን የኮማንድ ፖስቱ አባል…

የመከላከያ ሰራዊት ከአምባ በጎ አድራጎት ማህበር ጋር የችግኝ ተከላ  ፕሮግራም አከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የመከላከያ ሰራዊት ከአምባ በጎ አድራጎት ማህበር ጋር በጋራ በመሆን የችግኝ ተከላ  ፕሮግራም አከናወነ። የአምባ በጎ አድራጎት ማህበር ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች ለማስመረቅ ለሠራዊታችንን ባደረገው ጥሪ መሠረት ከ40 ህጻናት ተመራቂ…

ለውትድርና ቀዳሚው ጉዳይ ጥልቅ የሆነ የሀገር ፍቅር ስሜት ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውትድርና ቀዳሚው ጉዳይ ጥልቅ የሆነ የሀገር ፍቅር ስሜት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷ብዙዎቹ የሙያ ዘርፎች ፍላጎትና ተሰጥኦ ይሻሉ ብለዋል።…

የልደታ ክፍለ ከተማ ባለፉት 15 ቀናት ለመከላከያ ሰራዊት 12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተዳደሩ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ለ2ኛ ዙር እየተሳባሰበ ባለው ድጋፍ የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በአይነትና በገንዘብ ያሰባሰበውን 2ኛውን የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ አስረክቧል:: የክፍለ ከተማውና የወረዳው አጠቃላይ አመራር መዋጮ…

ልናዳብራቸው የሚገቡ የአይ.ሲ.ቲ ክህሎቶች

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ልናዳብራቸው የሚገቡ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ክህሎቶች ምንድን ናቸው? ምንም እንኳን ቴክኖሎጂ የተቋማትን የአሰራር ስርዓት በማዘመን ውጤታማነትን በቃላሉ እንዲያገኙ ያስቻለ ቢሆንም አሁንም ብዙ ድርጅቶች እና ኩባንያዎች ቴክኖሎጂን በተሟላ…

መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የሽብር ቡድኑን ህወሓት የሚያወግዝ ሰልፍ በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የአማራ ልዩ ኃይል የሚደግፍ እንዲሁም የሽብር ቡድኑን ህወሓት የሚያወግዝና ሰልፍ በደብረ ማርቆስ ከተማ አካሂደዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ…

እስራኤል እስከ ፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀት መጠኗን 85 በመቶ ለመቀነስ ማቀዷን አስታውቃለች

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እስከ ፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀት መጠኗን 85 በመቶ ለመቀነስ ማቀዷን አስታውቃለች፡፡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ በፈረንጆቹ 2015 በፈረንሳይ የተፈረመውን የአየር ንብረት…

ማንኛውም መመሪያን የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ሃላፊነት ይወስዳል- የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም የተቀመጠውን መመሪያ የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ሃላፊነት እንደሚወስድ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስጠንቅቋል፡፡ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ በማህበራዊ ትስስስ ገጹ ላይ ባሰፈረው ጽሁፍ÷…

የህዝብን ፍላጎት ያማከለ የፖለቲካና የልማት ስኬት ተመዝግቧል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2013 በጀት አመት የህዝብን ፍላጎት ያማከለ ሁሉን አቀፍ የፖለቲካና የልማት ስኬት መመዝገቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የ2013 በጀት አመት  የስራ አፈጻጸምና የተያዘው…