Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአፍሪካ 2021 ምርጥ ማዕከላዊ አመራር ባንክ ሽልማት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአፍሪካ 2021 ምርጥ ማዕከላዊ አመራር ባንክ የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ። ባንኩ የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ የሆነው፣በተለይ ባለፉት ሁለት አመታት የሀገሪቱን የገንዘብ፣የውጭ…

በመንግስት የሚሰጡ መግለጫዎች ሁሉ የሚያመለክቱት የትግራንይ ህዝብ ሳይሆን ወንጀለኛውን ህወሓትን ብቻ ነው- ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል መንግስታት የሚሰጧቸው መግለጫዎች ሁሉ የሚያመለክቱት የኢትዮጵያ ማህበራዊ ውቅር አንድ አካል የሆነውን የትግራይ ህዝብ ሳይሆን፣ ወንጀለኛውን ህወሃትን ብቻ መሆኑን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡…

ለኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ሽኝት እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ ለሴካፋ ውድድር የቆየው ከ23 ዓመት በታች የኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሽኝት እየተደረገለት ነው። በመርሃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር፣…

በጅማ እና ምስራቅ ሀረርጌ ዞን መከላከያ ሰራዊትን ለተቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን እና ከተማ እንዲሁም በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለተቀላቀሉ ወጣቶች ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ ወጣቶቹ የመከላከያ ሰራዊትን ለማጠናከር የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ በመቀበል በፍላጎታቸው ሀገራቸውን ከጠላት ለመከላከል…

በሀረሪ ክልል የፊታችን ሃምሌ 20 መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍና ህወሓትን የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የፊታችን ሀምሌ 20 ቀን 2013 ዓ.ም መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና አሸባሪው ህወሓትን የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ደጀንነት ለመግለጽ ፣ የውጪ ሀይሎች…

አብን የአማራ ክልል መንግስትን የክተት ጥሪ በሙሉ ልብ እንደሚቀበለው አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ክልል መንግስትን የክተት ጥሪ በሙሉ ልብ እንደሚቀበለው አስታውቋል፡፡ ፓርቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ለአማራና ለኢትዮጵያ ሕዝብ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፣…

የአፍሪካ የባህር አጠቃቀም ቻርተር ህገ ወጥነትን ለመከላከል ይረዳል-የአፍሪካ ህብረት

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የባህር አጠቃቀም ቻርተር ህገ ወጥነትን ለመከላከል እንደሚረዳ_የአፍሪካ ህብረት ገለጸ፡፡ የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ የባህር ጸጥታና ደህንነት እና እድገት ቻርተር መኖር ለአህጉሪቱ አባል ሀገራት ሽብርተኝነትን፣ የመርከቦችን እገታ፣ ህገወጥ…

የበደር የትራንስፖርት ማህበር አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመው የበደር የትራንስፖርት ማህበር አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። በክልሉ ተወላጆች የተቋቋመው የበደር ትራንስፖርት አገልግሎት የክልሉ…

የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዳማ ቅርንጫፍ ተመራቂ ተማሪዎች የቲሸርት ቀናቸውን ምክንያት በማድረግ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ ተማሪዎቹ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተሳታፊ በመሆናቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡ ባለፋት…

በሀረሪ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ደጀንነትን በሚያሳይ መልኩ በተለያዩ ወረዳዎች  የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው። "ለመከላከያችን ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ አለብን " በሚል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን አጋርነት ለማሳየት ነው በክልሉ…