የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን ከ3ነጥብ 6ሚሊየን በላይ ብር እና የስንቅ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል የጎፋ ዞን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ብር እና የስንቅ ድጋፍ ተደርጓል። የጎፋ ዞን የሀብት አሰባሰብ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ታመነ ቢሻው እንደገለጹት፥ በሀገሪቱ አሸባሪው የህወሀት ቡድን ሀገርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች የብድርና ቁጠባ ፕሮግራም ይፋ ሆነ Meseret Awoke Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ”ታታሪ” የተሰኘ የብድርና ቁጠባ ፕሮግራም ለኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች በሃዋሳ ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሃ ግብሩ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳን ጨምሮ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የብድርና ቁጠባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስትን ጥሪ አልቀበልም በማለት በሚንቀሳቀሱ ፀረ-ሰላም ሃይሎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Feven Bishaw Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመተከል ዞን ወምበራ ወረዳ ግዳጁን በመፈፀም ላይ የሚገኘው የ2211ኛ ሻለቃ ሰራዊት አባላት የመንግስትን ጥሪ አልቀበልም በማለት በሚንቀሳቀሱ ፀረ-ሰላም ሃይሎች ላይ እርምጃ ወሰደ፡፡ የ2211ኛ ሻለቃ ዋና አዛዥ ሻለቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሶሳ የህወሓት ቡድንን የሚያወግዝና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች እያካሄዱ ነው። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ ከተማና የአሶሳ ወረዳ ነዋሪዎች በአሶሳ ከተማ በጠዋት በመውጣት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በሙኒክ ተካሄደ Meseret Demissu Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በሙኒክ ተካሄደ። በጀርመን-ሙኒክ በኢትዮጵያ ማህበረሰብ አዘጋጅነት በተዘጋጀው በዚህ ፕሮግራም ላይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱኒዚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን ተነሱ Melaku Gedif Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱኒዚያ በኮሮና ቫይረስ አያያዝ ምክንያት የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን ተነስተዋል፡፡ የቱኒዚያ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር የወሰደውን እርምጃ በመቃወም በርካታ ዜጎች አደባባይ በመውጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት የጥፋት ቡድንን የሚያወግዝና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የህወሓት ቡድን ሀገር የማፈራረስ ሴራን የሚያወግዝ እና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በጋምቤላ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፉ ነዋሪዎቹ “የአብሮነት ጉዟችን በሽብርተኞች አይደናቀፍም”፣ “እኛ ጋምቤላዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ አዲስ አበባ የሚደረጉ በረራዎች በየአየር ጸባይ ምክንያት አቅራቢያ በሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎች እንዲያርፉ እየተደረገ ነው Melaku Gedif Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ በተፈጠረው መጥፎ የአየር ጸባይ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ የሚደረጉ በረራዎች አቅራቢያ በሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎች እንዲያርፉ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢሉባቦር ዞን በፍቃደኝነት መከላከያን ለመቀላቀል የወሰኑ ወጣቶች ተሸኙ Melaku Gedif Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሉባቦር ዞን በፍቃደኝነት መከላከያ ሠራዊቱን ለመቀላቀል ለወሰኑ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው። የመከላከያ ሠራዊቱን ለመቀላቀል ተመዝግበው ሽኝት የተደረገላቸው ወጣቶችም መንግሥት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ያደረገውን ጥሪ ተቀብለው መዘጋጀታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ወጣቶች ለቀረበው ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እንደሌሎች የሀገሪቱ ወጣቶች የመከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀሉ ለቀረበላቸው ጥሪ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጡ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቅርበዋል። ምክትል ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…